Motta City Revenue Office

Motta City Revenue Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Motta City Revenue Office, Government Organization, Motta, Bahir Dar.

19/09/2020

ገቢያችን በሬዲዮ

17/09/2020

ለከተማችን ነጋዴዎችን በሙሉ
ስለ ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር241/2008 አንቀጽ 23 በግልጽ የተደነገገ መሆኑን በተደጋጋሚ ግንዘቤ ቢፈጠርም አልሠራሁም በማለት ቅሬታ የሚቀርብ ነጋዴ እንዳለ ማረጋገጥ ችለናል ።
ስለዚህ ፍቃድ ለመመለስ የሚመጣ ነጋዴ ሥራ በአቆመ 1ወር ባልሞላው ግዜ ውስጥ ወደ ገቢ ተቋሙ በመምጣት ሪፖርት የማያደርግ ከሆነ ፍቃድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መለሠበት ቀን ድረስ ግብር የሚታሠብበት መሆኑን በድጋሚ እያሳስብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ በግብርከፈዩ ለሚቀርቡ አቢቱታዎች ተቋሙ የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ።

የሞጣ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጸ/ቤት እቅድ ትውውቅ ከፈፃሚዎች አደረገ
04/09/2020

የሞጣ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጸ/ቤት እቅድ ትውውቅ ከፈፃሚዎች አደረገ

Address

Motta
Bahir Dar

Telephone

+251986918797

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Motta City Revenue Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share