ANRS Prison Commission

ANRS Prison Commission Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ANRS Prison Commission, Government Organization, Bahir Dar.

ANRS Prison Commission is a Government Organization works with the federal prison commission under the mission to administer prisoners and make them skilled, patriotic and horned citizen.

የታራሚዎችን አካላዊና ስነ _ልቦናዊ ጤና ለመጠበቅ ያለመ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ተካሔደ።ጎንደር :ነሀሴ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታራሚዎች አምራች  እና ጤናማ ዜጋ ሁነዉ እዲወጡ በተለያየዮ ...
22/08/2026

የታራሚዎችን አካላዊና ስነ _ልቦናዊ ጤና ለመጠበቅ ያለመ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ተካሔደ።

ጎንደር :ነሀሴ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታራሚዎች አምራች እና ጤናማ ዜጋ ሁነዉ እዲወጡ በተለያየዮ የስፖርት ዘርፎች አየተሣተፉ መሆኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ሀላፊ ኮማደር ጀማል ሰይድ ገልጸዋል።

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ከጎንደር ከተማ አስተዳደር ጃንተከል ክፍለ ከተማ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው ውድድር የህግ ታራሚዎች በዋነኛነት በእግር ኳስ እንዲሁም በመረብ ኳስ፣ቸዝ ፣ጠረጴዛ ቴንስ እና ዳርት ጨዋታዎች እንደየ ፍላጎት እና ችሎታቸው እየተሳተፉ ይገኛሉ ።

ሀምሌ 2018 ዓ/ም የጀመረው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በታራሚዎች ዘንድ ከፍተኛ መነቃቃትን እና ደስታ እንደፈጠረላቸው የነገሩን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ የህዝብ ማግኘት ባለሞያ ኢንስፔክተር አድና መለሰ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው የእርስ በርስ ግንኙነታቸውን ከማጠናከር ባለፈ ጤናማ ስነ _ልቦና እንዲኖራቸው ያግዛል ብለዋል።

ያነጋገርናቸው የህግ ታራሚዎች ስፖርታዊ ጨዋታዎች በመመቻቸታቸው ምስጋና አቅርበዋል።

ለመረጃው :- ከህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ዘገባው :- የአሚኮ ነው ።
የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉ፌስቡክANRS Prison Commission
👉ቴሌግራም-https://t.me/ AmharaPrisonOffice_12
👉ቲክቶክ- https://t.me/Getish_23
👉ዩቲዩብ-https:youtube.com/?si=5Qd6SdhCRmvgYkJ1

20/08/2026
19/08/2026
19/08/2026
19/08/2026
19/08/2026
16/08/2026

Address

Bahir Dar
6000

Telephone

+251582202608

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ANRS Prison Commission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share