Bahir Dar Animal Health Investigation and Diagnostic Laboratory

Bahir Dar Animal Health Investigation and Diagnostic Laboratory Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bahir Dar Animal Health Investigation and Diagnostic Laboratory, Government Organization, Bahir Dar, Bahir Dar.

Bahir Dar Animal Health Investigation and Diagnostic Laboratory (BAHIDL) was established with the intention of serving as a diagnostic laboratory for the investigation of animal disease outbreaks and for the surveillance of those diseases.

26/02/2026

ለአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሐብት ልማት ቢሮ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት

1. የክልሉ የበግ ብዜት ማዕከል፣

2. የባሕርዳር ዳልጋ ከብት ሰው ሰራሽ ዝርያ ማዳቀል ማዕከል፣

3. የክልሉ የእንስሳት በሽታ ቅኝትና ጥናት ላብራቶሪ ማዕከላት፣

4. የሰቆጣ ዶሮ ብዜት ማዕከል፣

5. የኮምቦልቻ ዶሮ ሃብት ልማት ኢንተርፕራይዝ፣

6. የላልይበላ ብሔራዊ የንብ ሙዚየም፣

7. የክልሉ የፈሳሽ ናይትሮጂን ማምረቻ ማዕከላት፣

8. የክልሉ የእናት ንብ ማባዣ እና ማሰልጠኛ ማዕከላት፣

9. የቻግኒ የዳልጋ ከበት ብዜት እና ጥበቃ ማዕከል ናቸው።

በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ስለ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት
Like,Shares & Comment ያድርጉ

📌 ድረ-ገጽ፦ http://www.anrslivestock.gov.et/
***********
📌 ፌስቡክ፦ https://facebook.com/AmharaLivestockBureau
***********
📌 ዩቲዩብ፦ https://www.youtube.com/
***********
📌 ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/
***********
📌 ቴሌግራም፦ https://t.me/AmharaLivestockBureau
***********
📌 ቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/Amhara_Livestock_Bot
***********
📌 ቲዊተር፦ https://x.com/AmharaLivestock
***********
📌 ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/amhara_livestock_bureau/
***********
📌 ዋትስአፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029Vb6HDQq7YSd9ag0mug47
በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

18/01/2026

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

18/01/2026

የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የጥምቀት በዓል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትሕትና በዮርዳኖስ ወንዝ የተጠመቀበት፣ የታላቅ ምስጢር እና የሰላም መገለጫ የሆነ በዓል ነው። ይህ በዓል ከሃይማኖታዊ እሴቱ ባለፈ፣ ኢትዮጵያውያን በአንድነት የምናከብረውና በዓለም አቀፍ ደረጃ (በዩኔስኮ) የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ የተመዘገበ የታላቅነታችን መገለጫ ነው።

ክልላችን ባለው ሰፊ የተፈጥሮ ጸጋና የሰው ኃይል ተጠቅሞ በሥነ-ምግብ ዋስትና ራሱን እንዲችል ለማድረግ ቢሯችን በትጋት እየሰራ ይገኛል።

በዓሉን ስናከብርም በፍቅርና በአንድነት፡ የተቸገሩትን በመርዳትና በማሰብ፤ የጀመርናቸው የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ሥራዎች ፍሬ አፍርተው የክልላችንን ኢኮኖሚ እንዲያሳድጉ በታላቅ ቁርጠኝነት በመነሳሳት፤ ለሀገራችንና ለክልላችን ዘላቂ ሰላምን በመመኘት ሊሆን ይገባል።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ።

መልካም የጥምቀት በዓል!
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ጋሻው ሙጨ (ዶር)

በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ስለ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት
Like,Shares & Comment ያድርጉ

📌 ድረ-ገጽ፦ http://www.anrslivestock.gov.et/
***
📌 ፌስቡክAmhara Livestock and Fisheries Resources Development Bureauau
***
📌 ዩቲዩብ፦ https://www.youtube.com/
***
📌 ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/
***
📌 ቴሌግራም፦ https://t.me/AmharaLivestockBureau
***
📌 ቲዊተር፦ https://x.com/AmharaLivestock
***
📌 ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/amhara_livestock_bureau/
***
📌 ዋትስአፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029Vb6HDQq7YSd9ag0mug47
በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

16/11/2025

Address

Bahir Dar
Bahir Dar
70

Telephone

+251582200017

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar Animal Health Investigation and Diagnostic Laboratory posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share