Abebaw Ambaye-አበባው አምባዬ

Abebaw Ambaye-አበባው አምባዬ ሰላም🕊 ለኢትዮጵያ🇪🇹

🌴🌴🌴‼️
20/08/2026

🌴🌴🌴‼️

 #ባሕርዳር‼️
20/08/2026

#ባሕርዳር‼️

የባሶ ሊበን ቡና‼️~~~~~~በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ የላምገጅ ቀበሌ እየለማ የሚገኝ የቡና ልማት ከፊል ገፅታ:-
20/08/2026

የባሶ ሊበን ቡና‼️
~~~~~~
በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ የላምገጅ ቀበሌ እየለማ የሚገኝ የቡና ልማት ከፊል ገፅታ:-

20/08/2026

ዘንገና ሐይቅ‼️

19/08/2026

🌴🌴🌴‼️

"በልእንግዲ አገልድም"....‼️
19/08/2026

"በልእንግዲ አገልድም"....‼️

ጎ ን ደ ር   መ ሶ ብ‼️~~~~~~~~~~እናት ሀገር ጎንደር ቀደምት ሀገር በቀል እውቀት እና ስልጣኔ መሠረት የተጣለበት፤ የታሪክና የቅርስ ባለቤት ናት። የኢትዮጵያ ነገሥታት መናገሻ ከተማ...
19/08/2026

ጎ ን ደ ር መ ሶ ብ‼️
~~~~~~~~~~
እናት ሀገር ጎንደር ቀደምት ሀገር በቀል እውቀት እና ስልጣኔ መሠረት የተጣለበት፤ የታሪክና የቅርስ ባለቤት ናት። የኢትዮጵያ ነገሥታት መናገሻ ከተማም ሆና አገልግላለች።

በከተማዋ የአጼ ፋሲል ቤተመንግሥትን ጨምሮ በርካታ ቀደምት የአብያተክርስቲያናት ኪነሕንጻዎች ይገኛሉ። ኪነ ሕንጻዎቹ የአባቶቻችን የእውቀትና ጥበብ አሻራ ያረፈባቸው ናቸው።

ጎንደር ዛሬም በልጆቿ ታሪክ እየሰራች፤ ለትውልድ መሠረት እያኖረች ነው። የአባቶቻቸውን ታሪክ በሚያድሱ፤ አዳዲስ ታሪክ በሚሰሩ ልጆቿ እየተገለጠች፤ እየተለወጠች ነው።

የጎንደርን የትናንት ታሪክና የወደፊት መደረሻዋን ያሚያስተሳስረው "ጎ ን ደ ር መ ሶ ብ" ሕንጻን ወደስራ ለማስገባት ተዘጋጅታለች።

"መሶብ" የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሕንጻው የከተማዋን የኪነ ሕንፃ ጥበብ ይዘት ጠብቆ ታሪኳን በሚመጥን መንገድ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል።

የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሕንጻው ለከተማዋ ነዋሪዎች ዛሬንና ዘመኑን የሚመጥን ዘመናዊ፣ ግልጽና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ነው።

እንዲሁም ከአጼ ፋሲል ቤተመንግሥት ግንብ እና በከተማ ከሚገኙ ታራካዊ ቅርሶችና የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎች ጋር በመሰናሰል ለከተማ ተጨማሪ ውበትና ጌጥ ሆኖ ያገለግላል።

18/08/2026

የአዲስ ዓመት ማብሰሪያው የእንግጫ ነቀላ በዓል‼️
~~~~~~

የበባሶ ሊበን ስንዴ‼️~~~~~~በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ ልምጭም እና የዱግ ቀበሌዎች በክላስተር እየለማ የሚገኝ የስንዴ ሰብል ከፊል ገፅታ:-
18/08/2026

የበባሶ ሊበን ስንዴ‼️
~~~~~~
በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ ልምጭም እና የዱግ ቀበሌዎች በክላስተር እየለማ የሚገኝ የስንዴ ሰብል ከፊል ገፅታ:-

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ኢናባራ ቀበሌ በ319 ሔክታር በክላስተር እየለማ የሚገኝ የበቆሎ ሰብል ከፊል ገጽታ
17/08/2026

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ኢናባራ ቀበሌ በ319 ሔክታር በክላስተር እየለማ የሚገኝ የበቆሎ ሰብል ከፊል ገጽታ

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abebaw Ambaye-አበባው አምባዬ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Abebaw Ambaye-አበባው አምባዬ:

Shortcuts

Share