Visit Amhara

Visit Amhara This page is dedicated to promote the diverse natural, historical & cultural heritages of Amhara region.
(1)

We constantly publish new articles, photos and other helpful information on this page to get you traveling to the Land of Amhara, Ethiopia. Visit Amhara is the official page of Amhara culture & tourism bureau, dedicated to promote the diverse natural, historical & cultural heritages of Amhara region.

"ሰፊው ጎዳናሽ፣ የአየርሽ መዓዛ መንፈስ አዳሽ ነው፣ ቀልብ የሚገዛ።"የውቢቷ ባህር ዳር ውብ ጎዳናዎች
05/08/2026

"ሰፊው ጎዳናሽ፣ የአየርሽ መዓዛ
መንፈስ አዳሽ ነው፣ ቀልብ የሚገዛ።"

የውቢቷ ባህር ዳር ውብ ጎዳናዎች

Beautiful Culture and Nature አማራ: ድንቅ ምድርVisit Amhara
04/08/2026

Beautiful Culture and Nature
አማራ: ድንቅ ምድር
Visit Amhara

03/08/2026

You wouldn't think pink eyebrows could be menacing, but somehow this male gelada in Simen Mountains National Park, Ethiopia, makes it work.

ላሊበላ በአሸንድዬ ትደምቀልች!
31/07/2026

ላሊበላ በአሸንድዬ ትደምቀልች!

𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐢𝐦𝐢𝐞𝐧 𝐌𝐨𝐮𝐧𝐭𝐚𝐢𝐧𝐬 𝐍𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐚𝐥 𝐏𝐚𝐫𝐤 in Northern Ethiopia is an exotic setting with unique wildlife and breath-taking view...
30/07/2026

𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐢𝐦𝐢𝐞𝐧 𝐌𝐨𝐮𝐧𝐭𝐚𝐢𝐧𝐬 𝐍𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐚𝐥 𝐏𝐚𝐫𝐤 in Northern Ethiopia is an exotic setting with unique wildlife and breath-taking views on a landscape shaped by nature, where massive erosion over millions of years has created jagged mountain, The Semien Mountains have been created about 30 millions years maybe more older than that , the deep valleys and a high plateau was created due to the volcanic explosion of Basalt rock which whole the mountains sheer cliff and modified by the high erosion cut it into an spectacular scenery of valley even high deep about 1500 m.

©️Awel Sultan

29/07/2026

ምንጃር💚

ከነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ የድንቅ ምድር ድንቅ ክብረ በዓላት መከበር ይጀምራሉ፡፡ እርስዎ በየትኛው ክብረ በዓል ለመሳተፍ ተዘጋጅተዋል?ቡሄ - ደብረ ታቦር ሻደይ - ሰቆጣ/ዋግ ኽም...
29/07/2026

ከነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ የድንቅ ምድር ድንቅ ክብረ በዓላት መከበር ይጀምራሉ፡፡ እርስዎ በየትኛው ክብረ በዓል ለመሳተፍ ተዘጋጅተዋል?

ቡሄ - ደብረ ታቦር
ሻደይ - ሰቆጣ/ዋግ ኽምራ
አሸንድዬ - ላሊበላ/ላስታ/ሰሜን ወሎ
ሶለል - ራያ/ሰሜን ወሎ
እንግጫ ነቀላ - ምስራቅ ጎጃም
ሩፋኤል - ደጀን
እንቁጣጣሽ - ባህር ዳር/ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች

ድንቅ ክብረ በዓላትን ከእኛ ጋር ለማክበር ይዘጋጁ!

ባህር ዳር በክረምት ውቅት ለጉብኝት ምቹ ከሆኑ መዳረሻዎቻችን መካከል አንዷ ናት፡፡ በከተማዋ በጣና ሐይቅ ላይ ለሚደረግ ጉዞና ጉብኝት የጣናነሽ ፪ ጀልባን ጨምሮ በርካታ የውሃ ትራንስፖርት አ...
28/07/2026

ባህር ዳር በክረምት ውቅት ለጉብኝት ምቹ ከሆኑ መዳረሻዎቻችን መካከል አንዷ ናት፡፡ በከተማዋ በጣና ሐይቅ ላይ ለሚደረግ ጉዞና ጉብኝት የጣናነሽ ፪ ጀልባን ጨምሮ በርካታ የውሃ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች እና ማህበራት ይገኛሉ፡፡

በዚህ ክረምት በትምህርት ላይ የቆዩ ልጆችዎን በመያዝ በጣና ሐይቅ ላይ የማይረሳ የሽርሽር ጊዜ እንድታሳልፉ እንዲሁም የጣና ገዳማትን፣ የዓባይ ወንዝን፣ የጭስ ዓባይ ፏፏቴን እና በባህር ዳር የሚገኙ ሌሎች የመስህብ ቦታዎችን እንድትጎበኙ ተጋብዛችኋል፡፡

የጠባሴ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓልደብረ ብርሃን ከተማ
27/07/2026

የጠባሴ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓል

ደብረ ብርሃን ከተማ

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል Visit Amhara
26/07/2026

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል

Visit Amhara

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Visit Amhara:

Shortcuts

Share