Bahirdar Zuria Communication

Bahirdar Zuria Communication 07448

06/09/2026
በሰሜን ጎጃም ዞን በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ "በብርቱ ጥረት በተደመረ አቅም ለሀገር እምርታ "በሚል መሪ ቃል የእምርታ ቀን ተከብሯል።በእለቱ  በወረዳው ከተረጅነት ወደ ምርታማነት የተሰሩ የልማ...
06/09/2026

በሰሜን ጎጃም ዞን በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ "በብርቱ ጥረት በተደመረ አቅም ለሀገር እምርታ "በሚል መሪ ቃል የእምርታ ቀን ተከብሯል።

በእለቱ በወረዳው ከተረጅነት ወደ ምርታማነት የተሰሩ የልማት ስራወች በወረዳ አመራሮች ተጎብኝተዋል።

05/09/2026
በሰሜን ጎጃም ዞን በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ  ጤና ፅ/ቤት የፈረስ ወጋ  ጤና ጣቢያ የእናቶች አገልገሎት መስጫ አንድ ሙሉ ብሎክ ግንባታ በUnicef  በተገኘ በጀት በ14.5 ሚሊዮን ብር  ግ...
04/09/2026

በሰሜን ጎጃም ዞን በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት የፈረስ ወጋ ጤና ጣቢያ የእናቶች አገልገሎት መስጫ አንድ ሙሉ ብሎክ ግንባታ በUnicef በተገኘ በጀት በ14.5 ሚሊዮን ብር ግንባታው እየተጠናቀቀ ይገኛል።

በሰሜን ጎጃም ዞን በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ የዘመን መለወጫ በአልን ምክንያት በማድረግ ከህገ ወጥ ንግድና ጸረ ኮንትሮባንድ ግብረ ሀይል እና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር ውይይት ተደርጓል።በውይ...
03/09/2026

በሰሜን ጎጃም ዞን በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ የዘመን መለወጫ በአልን ምክንያት በማድረግ ከህገ ወጥ ንግድና ጸረ ኮንትሮባንድ ግብረ ሀይል እና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር ውይይት ተደርጓል።

በውይይቱ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ፣ህገወጥ ንግድን ለመቆጣጠር፣የገበያ ማእከላትን ማጠናከር፣አምራችና ሸማቾችን ለማገናኘት እና የገበያ ትስስር መፍጠር ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነው።

በሰሜን ጎጃም ዞን በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ  ጤና ፅ/ቤት የሰቀለጥ ጤና ጣቢያ የእናቶች አገልገሎት መስጫ አንድ ሙሉ ብሎክ ግንባታ በUnicef  በተገኘ በጀት በ14.5 ሚሊዮን ብር  ግንባታ...
02/09/2026

በሰሜን ጎጃም ዞን በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት የሰቀለጥ ጤና ጣቢያ የእናቶች አገልገሎት መስጫ አንድ ሙሉ ብሎክ ግንባታ በUnicef በተገኘ በጀት በ14.5 ሚሊዮን ብር ግንባታው እየተጠናቀቀ ይገኛል።

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahirdar Zuria Communication posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share