Bahir Daric

Bahir Daric Bahir Dar People,Town,Culture,Ethiopia, Society, Amhara, GOjjam,Places,Africa,East Africa It is the capital of the Amhara Region (kilil).

Bahir Dar or Bahar Dar (Amharic: ባሕር ዳር?, Baḥər Dar, “sea shore”) is a city in north-western Ethiopia. Administratively, Bahir Dar is a Special Zone, a designation in between a chartered city (astedader akabibi, a first-tier division, like a kilil) such as Addis Ababa and Dire Dawa, and cities like Debre Marqos and Dessie, which are organized as districts (woredas). Bahir Dar is one of the leading

tourist destinations in Ethiopia, with a variety of attractions in the nearby Lake Tana and Blue Nile river. The city is known for its wide avenues lined with palm trees and a variety of colorful flowers. In 2002 it was awarded the UNESCO Cities for Peace Prize for addressing the challenges of rapid urbanization. Bahir Dar is situated on the southern shore of Lake Tana, the source of the Blue Nile (or Abay), in what was previously the Gojjam province. The city is located approximately 578 km north-northwest of Addis Ababa, having a latitude and longitude of 11°36′N 37°23′ECoordinates: 11°36′N 37°23′E and an elevation of about 1,800 metres (5,906 feet) above sea level. Bahir Dar Airport (ICAO code HABD and IATA BJR) has paved runways. Ethiopian Airlines operates daily flights between Bahir Dar and the capital as well as with Gondar to the northwest. The city is also connected through roads (and buslines) to these cities. The most common and convenient way of traveling in Bahir Dar is cycling. Taxis also provide efficient transportation in the city. Intercity bus service is provided by the Selam Bus Line Share Company and Sky Bus Transport System which operates daily to and from the capital.

04/08/2025
ስንት ሲጠበቅ የባሕርዳር እንዲህ መሆን ያሳዝናልየወንድማችንን ነፍስ ይማር
20/02/2025

ስንት ሲጠበቅ የባሕርዳር እንዲህ መሆን ያሳዝናል
የወንድማችንን ነፍስ ይማር

ጣና ነሽ ፪ ወደ ሀገር ቤት እያቀናች ነው።በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውሃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ወደ...
08/03/2024

ጣና ነሽ ፪ ወደ ሀገር ቤት እያቀናች ነው።
በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውሃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ወደ ሀገር ቤት እያቀኑ ነው።
ጣና ነሽ ፪ የተሰኘችው ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት ጀልባና ሌላኛዋ መለስተኛ ፈጣን ቃኝ ጀልባ በአሶሳ መርከብ ላይ የመጫኑ ስራ የተጠናቀቀ ሲሆን ከቀናት ጉዞ በኋላ መጋቢት 24 ጅቡቲ ወደብ እንደሚደርሱ ይጠበቃል።
ጣናነሽ ዘመናዊ የሰው ማጓጓዣ እና የመዝናኛ መርከብ ስትሆን 38ሜ እርዝመት አላት። በአንድ ግዜ 188 ሰዎችን የመጫን አቅም ያላት ጣናነሽ ለጣና የውሃ ላይ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት የምትሰጥ ይሆናል።
በ1942 ዓ.ም ጣሊያናዊያንና ኢትዮጵያዊያን ግለሰቦች ተሰባስበው የባህር ትራንስፖርት ድርጅት ሲያቋቁሙ ናቪጋ ጣና የሚል ስያሜ የነበረው ይኸው ድርጅት
መንግስት ተረክቦት የጣና ሐይቅ ትራንስፖርት ድርጅት በሚል ስራውን ሲያከናውን የቆየ መሆኑ እና ከኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ጋር ተዋህዶ ‘’ኢትዮ ፌሪስ ጣና’’ በሚል ስያሜ ብቅ ላለው ድርጅት እርሾው ‘’ናቪጋ ጣና’’ ነበር ።
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ
BEYOND THE SEA

''አራት ዓይና''...!~           👉በአንጋፋው ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ተሰናድቶ ከፍተኛ አድናቆትን የተቸረው  "አራት ዐይና"  ድንቅ ትውፊታዊ ቴአትር  በአዲስ አበባ  ለእይታ ሊበ...
23/01/2024

''አራት ዓይና''...!
~
👉በአንጋፋው ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ተሰናድቶ ከፍተኛ አድናቆትን የተቸረው "አራት ዐይና" ድንቅ ትውፊታዊ ቴአትር በአዲስ አበባ ለእይታ ሊበቃ ነዉ።

❶ ዛሬ ማክሰኞ ጥር 14፦ 10:30 በሐገር ፍቅር፣
➋ ቅዳሜ ጥር 18፦ 8:00 በሐገር ፍቅር ቴአትር
❸ እሁድ ጥር 19፦ 8:30 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ለእይታ ይበቃል!!!

✍️ ባህል፣ ታሪክ፣ ጥበብ እና አገር በቀል ፍልስፍና፣ ሳቅ እንደ ምንጭ ዉሃ እየፈለቀ፣ በአብሮነትና ፍቅር በጥበብ መገለጥን፣ የከበደዉን ማቅለል፣ የሸፈነዉን መግለጥ አራት አይና (four dimensional minded) ሆኖ ጊዜዉን መወጀትን እነሆ በ"አራት ዐይና"።

✏️ ተወዳጅ ተዋኒያን ተሳትፈውበታል!!!
ተገማሽረዉበታል።

እንዳያመልጥዎ‼️

ሙሉዓለም ባሕል ማዕከል‼️

ተስፋ እንዳንቆርጥ ደግሞ እንዲህ አይነት መልካም ዜናዎችን ያብዛልን! ወይዘሮ አፀደወይን በቀለ በባሕርዳር ከተማ የሚገኘው ዝማምነሽ ታወር የተሰኘው ሕንፃቸውን ለባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በሥጦታ አ...
21/12/2023

ተስፋ እንዳንቆርጥ ደግሞ እንዲህ አይነት መልካም ዜናዎችን ያብዛልን!

ወይዘሮ አፀደወይን በቀለ በባሕርዳር ከተማ የሚገኘው ዝማምነሽ ታወር የተሰኘው ሕንፃቸውን ለባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በሥጦታ አበርክተዋል።

በባሕር ዳር ከተማ ተወልደው ያደጉት ወይዘሮ አፀደወይን በቀለ በከተማው የሚገኘውን እና ከእናታቸው ወይዘሮ ዝማምነሽ ወልደየሱስ በውርስ ያገኙትን ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመተውን ዙማምነሽ ታወር ለባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ በስጦታ አበርክተዋል ፡፡

ስጦታውን ለመስጠት ያነሳሳቸውም ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ በጤናው ዘርፍ የሚሰጠውን አገልግሎት ለመደገፍ መኾኑን የወይዘሮ አፀደወይን ቤተሰቦች ተናግረዋል፡፡

Via አሚኮ

Solomon Kibret
22/07/2022

Solomon Kibret

የጣና ሐይቅ ዳርቻን የማልማት ሥራ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ******************(ኢ ፕ ድ) የጣና ሐይቅ ዳርቻን ለማልማት ቅድመ ዝግጅቱ  መጠና...
26/04/2022

የጣና ሐይቅ ዳርቻን የማልማት ሥራ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ
******************
(ኢ ፕ ድ)

የጣና ሐይቅ ዳርቻን ለማልማት ቅድመ ዝግጅቱ መጠናቀቁን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ቤቶች ልማት ኮንስትራክሽን መምሪያ አስታውቋል።

የሕር ዳር ከተማ ልማትና ቤቶች ልማት ኮንስትራክሽን መምሪያ ምክትል ኅላፊ አቶ ገበያው በላይ የጣና ዳር መንገዶችን ለማልማት ሰፊ እቅድ ተይዞ እንቅስቃሴ ከተጀመረ መቆየቱንና በተለይም አሮጌው ዲፖ ላይ 4 ነጥብ 27 ሄክታር ቦታ ማልማት የሚያስችል ፕሮጀክት ተዘጋጅቶ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት የተጠናቀቀ በመሆኑ ገልጸዋል።

የልማት ስራው በቀጣይ ሳምንት የሚጀመር መሆኑገልፀዋል።

ከዚህ በፊት ለአገልግሎት ክፍት የነበሩና አሁን ግን የተዘጉ እና የተበላሹ የጣና ዳርቻ መንገዶችን አድሶ ለአገልግሎት ዝግጁ ለማድረግ እቅድን በመከለስና በማካተት 4 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ደረጃውን የጠበቀ መንገድ በጣና ዳር ለዳር ለመገንባትና ማሕበረሰቡ ከጣና ሐይቅ ማግኘት ያለበትን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ለማስጠበቅ በትጋት የሚሰሩ መሆኑን አቶ ገበያው ተናግረዋል።

የጣና ዳርቻ መንገዶች ክፍት ሆነው ለማሕበረሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ መደረግ እንዳለበት የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል።

በማሕበረሰቡ ዘንድ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን መነሻ በማድረግ የቋሚ ኮሚቴ አባላቱ የጣና ዳርቻ መንገዶች ያሉበትን ሁኔታ ጎብኝተዋል።

የከተማዋ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ፍትሃነገስት በዛብህ የተዘጉ የጣና ዳር መንገዶችን በመፈተሽ ተገቢና የማስተካከያ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የተዘጋጀ የመስክ ቅኝት ማድረጋቸውን ገልፀዋል።

ዋና አፈ-ጉባኤው በመስክ ጉብኝታቸው የታዘቡትን ትዝብት እንደገለጹት ጣና የሁሉም ሀብት ሆኖ ሳለ አንዳንድ ሆቴሎችና ሪሶርቶች ለግል ጥቅም ሲሉ የመናፈሻ መንገዱን በመዝጋታቸው የተነሳ አገልግሎቱ መቋረጡን አንስተዋል።

ቋሚ ኮሚቴው ይህን ጉዳይ በትኩረት ይዞ ልማቱ ዳር እስኪደርስ ድረስ ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር ይደረጋል ማለታቸውን ባሕር ዳር ከተማ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን መረጃ ያመለክታል።

Ethiopian Press Agency

ደጉ ለንግድ ባንክ አሠልጣኝ ተሾሟልበኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነውን ኢኮሥኮን ወደ ራሱ ያዞረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ማግኘቱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።በኢትዮጵያ እግርኳ...
19/10/2021

ደጉ ለንግድ ባንክ አሠልጣኝ ተሾሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነውን ኢኮሥኮን ወደ ራሱ ያዞረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ማግኘቱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።
በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ የታወቀ ስም የነበረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአራት ዓመታት በፊት የወንዶቹን ክለብ አፍርሶ ቆይቶ ነበር። አሁን ግን በአዲስ መልክ የወንዶቹን ክለብ ለመመለስ እንቅስቃሴ በመጀመር ባሳለፍነው ሳምንት በይፋ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፈውን ኢኮሥኮ ክለብ ተረክቧል።
ከርክክቡ ጎን ለጎን የአሠልጣኝ ቅጥር ለመፈፀም እንቅስቃሴ ላይ የነበረው ክለቡም አዲስ አሠልጣኝ አግኝቷል። በዚህም ክለቡን ለማሰልጠን 24 አሠልጣኞች ቢመዘገቡም 12 አሠልጣኞች ለኢንተርቪው ተመርጠው ዋናው አሠልጣኝ ተሹሟል። በዚህም ደጋረገ ይግዛው ባንክን ለአንድ ዓመት ለማሰልጠን ተመርጠዋል።
ከ2012 ጀምሮ ወልቂጤን ሲያሰለጥኑ የቆዩት እና ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከቡድኑ ጋር የተለያዩት አሰልጣኝ ደግአረገ ከዚህ ቀደም የአማራ ውሃ ሥራዎች (አውስኮድ) እና አሁን ወደ ንግድ ባንክ የዞረው ኢኮሥኮን ማሰልጠናቸው ይታወሳል።
soccerethiopia.net

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Daric posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share