Bahirdar Prosperity Party /

Bahirdar  Prosperity Party / Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bahirdar Prosperity Party /, Government Official, Bahir Dar.

The page is dedicated to promoting the developmental & democratic line of /Bahirdar Prosperity Party /we bring you stories of the success of the party, public &govt integrated efforts

01/09/2026
በሥራ የተገለጠ ተጨማሪ ውበት! ባሕር ዳር በተፈጥሮ ውበቷ ብቻ ሳይሆን፣ በተጨባጭ ልማትና በዘመናዊ ከተማ ግንባታ የምትታወቅ ከተማ ሆና በአዲስ መልክ እየተሻሻለች ትገኛለች። የከተማዋን ውበት...
01/09/2026

በሥራ የተገለጠ ተጨማሪ ውበት!

ባሕር ዳር በተፈጥሮ ውበቷ ብቻ ሳይሆን፣ በተጨባጭ ልማትና በዘመናዊ ከተማ ግንባታ የምትታወቅ ከተማ ሆና በአዲስ መልክ እየተሻሻለች ትገኛለች።

የከተማዋን ውበት የሚያጎሉ የመንገድ፣ የአረንጓዴ ልማት፣ የመዝናኛ ስፍራዎችና የህዝብ አገልግሎት ልማቶች በተቀናጀ መልኩ እየተከናወኑ ናቸው። ይህም ባሕር ዳርን ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ለጎብኚዎቿ ማራኪ እና ለኢንቨስትመንት ምቹ ከተማ እያደረጋት ነው።

ውበት በቃል ብቻ አይገለጽም፤ በሥራ ይገለጣል።
ዛሬ በየአቅጣጫው የምናየው ለውጥ የከተማዋ አዲስ ገጽታና የተሻለ ነገ ተስፋ ማሳያ ነው።
ባሕር ዳር የትናንት ውበቷን ጠብቃ፣ የዛሬን ልማት አክላ፣ የነገን ዘመናዊ ከተማ እየገነባች ነው።

ባሕር ዳር ውበት በሥራ፣ ለውጥ በተግባር!
•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊

~~~
ፌስቡክ
👇
https://www.facebook.com/BDRPP?mibextid=ZbWKwL
ዩቲዩብ
👇መመ
https://youtube.com/
ቲውተር
👇
https://twitter.com/BahirCity?t=xZ07bo_fWJ37tXn6zjQ1Lw&s=09
ቴሌግራም
👇
https://t.me/bdr_prosperty_partyተ

የ2019 የተማሪዎች ምዝገባየባሕርዳር ከተማ የ2019 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በስኬት እንዲጠናቀቅ መረባረብ ይገባል ተባለ።ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም – ባሕርዳርየባሕርዳር ከተማ ት...
01/09/2026

የ2019 የተማሪዎች ምዝገባ

የባሕርዳር ከተማ የ2019 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በስኬት እንዲጠናቀቅ መረባረብ ይገባል ተባለ።

ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም – ባሕርዳር

የባሕርዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ በ243 የትምህርት ተቋማት ከ190 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረገ ነው።

እስካሁን የተማሪዎች ምዝገባ በአጠቃላይ 69% የደረሰ ሲሆን፣ ቀሪውን ምዝገባ በማጠናቀቅ ሁሉም ታዳጊዎች በወቅቱ ወደ ትምህርት ገበታ እንዲሰማሩ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።

በተለይም የ2ኛ ደረጃና የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ምዝገባ ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል።

ምዝገባን በወቅቱ እናጠናቅቅ፤ ትውልዱን ወደ ትምህርት ገበታ እናሰማራ
•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊

~~~
ፌስቡክ
👇
https://www.facebook.com/BDRPP?mibextid=ZbWKwL
ዩቲዩብ
👇መመ
https://youtube.com/
ቲውተር
👇
https://twitter.com/BahirCity?t=xZ07bo_fWJ37tXn6zjQ1Lw&s=09
ቴሌግራም
👇
https://t.me/bdr_prosperty_partyተ

01/09/2026
01/09/2026

"የአማራ ክልል ፈተና የማይበግረው እና ጽናት ያለው መሪ እየፈጠረ ነው። ችግር ጽናት ያለው መሪ ይፈጥራል ። በክልሉ ችግርን የሚቋቋም፣ በችግር ወደኋላ የማይል እና በጽናት ውጤታማ ሥራ የሚሠራ፤ ችግርን ወደ ዕድል የሚቀይር መሪ ተፈጥሯል።

በክልሉ በፈተና ውስጥ ሆኖም ከፍተኛ የሆነ ልማት አለ።ክልሉ የብልጽግናን እሳቤ በአግባቡ እየተገበረ ሲሆን የክልሉ ሕዝብ መንግሥት ለሚተገብራቸው ተግባራት ሁሉ ተባባሪ ነው። የክልሉ ሕዝብ ፓርቲያችን ለሠራው ሥራ ዕውቅና ይሰጠናል፤ ችግሮች ሲኖሩ ደግሞ በግልጽ ይናገራል"

ክቡር አቶ አደም ፋራህ
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት

31/08/2026

ባሕርዳር—የተፈጥሮና የታሪክ ውበት መገኛ!

ባሕርዳር ተፈጥሮና ታሪክ ያላቸውን ውበቶች ሳይሰስቱ ያጎናፀፏት፣ ውበቷን በታሪክ ያስጌጧት ልዩ ከተማ ነች።

ከውበቷ አልፎም ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን፣ ለመላው አፍሪካ የልማት፣ የብልጽግና፣ የለውጥና የእድገት ምሳሌ መሆን የምትችል ከተማ ነች።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Address

Bahir Dar

Telephone

+251582207840

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahirdar Prosperity Party / posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Bahirdar Prosperity Party /:

Shortcuts

Share