Bahir Dar Branch - IFAA

Bahir Dar Branch - IFAA The FDRE Proclamation No. 799/2013 introduced Vehicle Insurance Against Third Party Risks. This is the official page of the IFAA.

The Federal Democratic Republic of Ethiopian Proclamation No. 559/2008 has introduced Vehicle Insurance Against Third Party Risks, which requires owner of vehicle to have a minimum third party motor insurance that provides compensation to victims of road traffic accidents. Article 19 and Article 21 of the Proclamation provide the establishment of Insurance Fund and Insurance Fund Administration (

IFAA) to undertake among other things compensation to victims of Uninsured and Untraced vehicles and also guarantee that all road accident victims receive Emergency Medical Treatment. Accordingly, the Ethiopian Insurance Fund Administration (IFAA) was instituted in 2008 taking these responsibilities and to overview the effective implementation, monitoring and review the provisions of the Proclamation on the ground.

20/04/2021



" ተጠንቀቁ ተዘጋጁ ቀርቧል አራጁ " (አባ ዘውንጌል የተናገሩት ቃል ነው)
በሀገራችን ላይ የታዘዙ መከራ እኚህ ናቸው
1 * ረሀብ
2 * የእርስ በእርስ ጦርነት እና በሽታ
3 * የተፈጥሮ አደጋዎች

1- #ረሀብ ፡-

በአንድ አንድ ቦታ ተወሰኖ ይነገር የነበረው ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ ይንሰራፋል።
✍️ጎርፍ ፡ የአህዛብ ሰይፍ የአምራቹን ገበሬ በስቃይ ውስጥ ከቶት አልፏል። በዚህም የተነሳ ንዙ ያልተዘሩበት መሬት አለ። በመከራ የቀሩትም ቢሆን አንበጣ እና ጎርፍ ተረባርበው የተዘራውን እህል አውድመውታል።የማይነቅዙ እህሎች እና ጨው አዘጋጁ ለመትረፊያ በተዘጋጁ በየገዳማቱ ላኩ።ፆም ፡ ፀሎት ፡ ንስሐ ፡ ቅዱስ ስጋው ደሙን አዘውትሩ መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው።

2- ፡-

✍️በትግሬ እና በአማራ በኩል የማይቀር ደም አፋሳሽ ጦርነት ይደረጋል። አይቀርም። ራያ የደም መሬት ነው። የሆነ ብሔር ወጣት የሚያልቅበት ብርቅ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል። እኔ ይዚህ ብሔር አደለውም እስኪል ድረስ ያልቁበታል።

✍️ምክንያቱም ከባዕዳን ጋር ወግኖ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ፡ ሀገሩ ኢትዮጵያን ፡ ወንድሙን ፡ የድንግል ማርያም አስራት ሀገር አድስት ኢትዮጵያ ፡ ሰንደቅ አላማችንን ወዘተ,,, በድፍረት ለማጥፋት እንቅልፍ አጥቶ እየሰራ ያለ የነበረ ስለሆነ ምድር እስክታልፍ ድረስ ዳግም መሪ መሆን አይችልም ስልጣንም እንደ ሰማይ ይርቀዋል።

✍️እጅግ ጥቂት የዘረኝነት መንፈስ የሌለባቸው የተመረጡ ከዋክብትቶች ለትንሳኤው እንደተዘጋጁ ይታወቅ።አማራ ግን አንዴ ነፃ የወጣ ህዝብ ነውና ወደፊት የሚዘመርለት ይሆናል የዛሬው መታረድ ፡ መሰቀል ፡ መቃጠል ፡ መሰየፍ ክብር ሆኖ ከክቡራን ጋር ይደምረዋል።

✍️ይህ ማለት ግን አማራ በውስጡ የተፈለፈሉ ክፋት እና ሀጥያትን እስከ አጥንታቸው ድረስ እንደ ቅቤ የጠጧት እልፍ አዕላፋት እዳሉ የፍርድ ተካፋይ እንደሚሆኑ ሳይረሳ ነው።
በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በሰንደቅ አላማዋ በተዋህዶ የሚያምኑ እና በንስሐ የተጠበቁ ሌሎች ኢትዮጵያውያንም ለትንሳኤው የተመረጡ ናቸው።

✍️የዋቄፈታ እና የገዳ አራማጆች ግን ከመጪው ብርሀናዊ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ፈፅሞ እድል ፈንታ የላቸውም። ሰውን፡- ማረድ ፡ መግደል ፡ መስቀል ፡ ማሰደድ ፡ ንብረትን እና ሀብትን ማፈናቀል ይሄ ውርደትን ያመጣል ብድር በምድር ይሆናል።

✍️ፈፅሞ ሁለቱ ወንድማማቾች ሀገራችንን ሰድበው ለሰዳቢ የሰጧታል። ከነሱ ፀብ አስቀድሞ በህቡ የሚሰራ የነበር እና አሁንም ያለ ቡድን ከሁለቱ ውድቀት ቡሀላ ሀገራችንን ያጠፏታል።ከሀገር ቢት እስከ ውጭ የተዝውረጋው እና ለጥፋት የታዘዘው ፅንፈኛ የእስላማዊ አስተዳደር ይህችን ኀገር ያወድማታል

✍️ጎንደር ፡ ወልቃይት ፡ ፀገዴ ፡ ፀለምት ፡ ወገራ ፡ ደንቢያና ፡ ፎገራ ፡ ከጎጃም ፈረሰኛ ይወጣል ወያኔንም የቀብራታል ፡ ወሎ ፡ ከሚሴ ፡ ደሴ ፡ ቦሩማይ እና ላሊበላ ፡ ሸዋ ፡ ምንጃር እና ይፋት አዲስ አበባ ፡- አይ አዲስ አበቤ ተበላህ በአዳነች አቤቤ የአሩሲዋ እመቤት የጥፋቷ ዘንዶ በአራቱም በር አልሸባብ እስላማዊ ሀይሎችን ፖሊስ ሁይሎችን ወዘተ በማሰማራት አዲስ አበባን በደም ጎርፍ ሊያጥብልህ ነው።

✍️የእምዬ ሚኒሊክ ሀውልትም አደጋ ይገጥመዋል። መናገሻ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁ። የሚኒልክ አደባባይ በደም ይጨቀያል።ታቦታት ከአሁኑ በስውር ከከተሞች በመውጣት ላይናቸው።ወደተዘጋጀላቸው ስፍራ የሔዱ ታቦታትም አሉ።ደገኛ አባቶች ገነተ ፅጌ ጊዮርጊስን እየተሳለሙ ፡ እያለቀሱ እና እያነቡ በመሰናበት ወደ ገዳማት በመሄድ ላይ ናቸው።

✍️ከዚህ በፊት አረጋዊ ፡ በሽተኛ መስለው በየአብያተክርስትያናቱ በራፍ ወድቀው ይታዩ የነበሩ የእግዚአብሔር ሰዎች ከተማዋን ለቀው መውጣት ከጀመሩ ቆዩ። ዞር ዞር ብላቹ ተመልከቷቸው የሉም። አንዳቸውም የሉም የቀሩትም በቅርቡ ይወጣሉ።

✍️እነሱ (አህዛብ) ልክ እንደ ኦሮሚያው በቅድሞያ የሚያወድሙትን መዝግበው ይዘዋል። ሁሉም ድንገት ይሆናል። ለሊት በድንገት ያደርጉታል የተቀረው ቀደም ብለው የጀመሩትን አጠናክረው ቀጥለው በአራቱም መዐዘን ዳር እስከዳር ያዳርሱታል።ምስራቃዊው እና ደቡባዊው ምስራቃዊው የኢትዮጵያ ክፍል በአክራሪ ፅንፈኛ እስላሞች ማዕከላዊው ፡ ደቡባዊው እና ምዕራባዊው የኢትዮጵያ ክፍል እንደ ሰደድ እሳት በሚዛመቱ የእርስ በእርስ ጦርነት ህዝብ ይተላለቃል።

✍️ይህ ሁሉ መከራ የሚሆንብን እና የሚመጣብን ግን በራሳችን ሀጥያት እና በአመፃችን ምክንያት ነው።አህዛብ በአራቱም አቅጣጫ ይገባሉ። አስቀድመው የሶርያ እና የየመን ስደተኛ መስለው የገቡት የኔቢጤ መስለው የገቡትም ስራቸውን ይጀምራሉ።

3-

✍️ወንዞች ከመጠናቸው እና ክልካቸው በላይ ይሞሉ ዘንድ ታዘዋል። ይህ በኢትዮጵያ ብቻ አደለም የአለሙ ጭንቅ ነው። ጎረቤት ሀገራት የቅርቦቹ እና የሩቆቹ አይቀርላቸውም። ጎርፍ በመላው አለም ጀምሯል። ከባባድ አውሎ ንፋሳት ከመዝገባቸው ይወጣሉ። ይሄን አመፀኛ ትውልድ የሚመካበትን ሁላ ድብልቅልቁን ያወጡለታል።

✍️በእሳት የሚወድሙ እና የሚቃጠሉ ሀገራት አሉ። በድርቅ ፡ በርሀብ ፡ በቸነፈር የሚቀጡ ሀገራት አሉ። አመፀኛዋ ምድር በፈጣሪዋ በእግዚአብሔር እጅ በሚገባት መጠን በሚገባት ልክ ትቀጣለች። ዘልዛላው አለም መግቢያው መውጫው ይጠፋዋል።

✍️የበጉ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ምልክት ያለባቸው ስጋው ደሙን የተቀበሉ ግን በእሳቱ ውስጥ ይመላለሳሉ። በማዕበሉ ላይ ይዋኛሉ ክፉም አያገኛቸውም። ለሰማዕትነት የተጠሩም በሰስታ ሁሉም በክብር ይቀበሉታል። በኢትዮጵያ የሚፈጠረውን ክፍተት ተጠቅሞ ለጥቂትም ጊዜ ቢሆንም ከአህዛብ ወገን የሚሆን ሊነግስ ይችላል። ከአንድ አመት እስከ አንድ አመት ተኩል ይራወጣል።

✍️አክሱም ፂሆን ላይ ያለውም ጥያቄ ይበረታል። የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፡ የበጎ ሰው አሸናፊውም መሀመደ አልአሩሲ እና መሰሎቹን ልብ ይለዋል። ነጋሲውም ካቢኔውን አዋቅሮ ጨርሷል። ዋናው ግን እሱ ይሁን ሌላ አላታወቀም። እያላመዱን ያሉት መደላደሎች ግን ወደ እዚያው የሚያመሩን ናቸው።

✍️ነገር ፈላጊዎች በተለያዩ አቅጣጫዌች ተጥርናክሮ ይቀጥላል።በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች የፕሮቴስታንቱ ክፍክ በእናት ቤተክርስትያን በኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስትያን ላይ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የትዕቢት እና የጭካኔ ተግባር ለመፈፀም ይራወጣሉ።

✍️በተለይ በሲዳማ ፡ በከንባታ ፡ በሀዲያ ፡ በወላይታ ፡ በጉራጌ ምድር የብዙ የተዋህዶ ልጆች ህይወትም ፡ ንብረትም እንደዋዛ ይረግፋል። ስደት ወደ፡- ማህል ሀገር ፡ ወደ ሰሜንም ፡ ወደ ደቡብም ፡ ወደ ምስራቅም ይሆናል። ቡኩን መሆን ብቻ።

✍️* በሁለት ሀያላን በሰባት የአረብ ሀገራት የሚመራ ጦር በኢትዮጵያ ምድር ይርመሰመሳሉ። መጪዎቹ ሁለት አመታት የኢቱኦጵያ የምጥ አመታት ናቸው።

✍️አውሬው በተናጥል አማሮችን በጅምላ ሁሉንም ኦርቶዶክሳዊያን ደም ያፈሳል። ለነፍሰ ጡሮች እና ለሚያጠቡ ወየውላቸው። አየሩም ፡ ንፋሱም ሞት ያዘንባል። የሚቃጠሉ ገዳማት እና አድባራት ይኖራሉ።

✍️ዋልድባ ስደት ይጀምራሉ። የቀሩትም በሰማዕትነት ያርፋሉ። የተቀሩት ወደ እራስ ደጀን ተራራ ወደተዘጋጀው ዋሻ ታቦተ ኪዳነ ምህረትን ይዘው ይገባሉ። በዛ አካባቢ ብዙ ደም ይፈሳል። በሰማዕትነት የሚያልፉ አባቶችም እራሳቸውን አዘጋጅተው ተቀምጠዋል።

👉 ብር እና ገንዘብ ከወረቀት እኩል ይቆጠራል። ዋጋም አይኖራቸውም።
👉 ህግ እና ፍትህ በአፍጢማቸው ይደፋሉ።
👉መኖሪያ ቤቶች ከንቱ ይሆናሉ።
👉 ገዳሞች እና ተራሮች የመሸሸጊያ ፡ የመደበቂያ ፡ የመትረፊያ ስፍራ የሚሆኑበት ዘመን ይመጣል።
👉ግላጋይ የለም ሽማግሌ የማይኖርበት ዘመን ይመጣል
👉የተቀባውም ፡ የታረደው ፡ የተገፋው ህዝብ ግን ያሸንፋል። የኢትዮጵያን ትንሳኤንም ያበስራል።
👉የደሙ ምልክት ያለባቸው በሙሉ ይተርፋሉ።
👉አድኑኝ ድረሱልኝ የሚለው ጥሪ የሚመጣው ከዚህ ሁሉ ፍፃሜ ቡሀላ ነው።
👉 የማይቀሩ ትዛዞችም ቢኖሩም ረጅሙን የመከራ ጊዜ ለማሳጠር በየበረሀው ፡ በተፋፋው ፡ በየጢሻው ፡ በየገዳማቱ ፡ በየፍርጉታው ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው ፡ ፀባ አጋንንትን ፡ ግርማ ለሊትን ታግሰው በፆም ፡ በፀሎት ፡ በስግደት የወደቁትም የትየለሌ ናቸው። መማለዳቸውን አያቋርጡም።
- ህዝቡ ግን አሁን በቀረችው ሽርፍራፊ ሰአት ንስሀ ይገባ ዘንድ ጥሪው አያቋርጥም።

✍️ክፉዎች ሰዎች ፍርድን አያስተውሉም፤ እግዚአብሔርን የሚሹ ግን ሁሉን ያስተውላሉ።
28 : 5

✍️ብዙ ሰዎች ሰውነታቸውን ያጠራሉ ያነጡማል ይነጥሩማል፤ ክፉዎች ግን ክፋትን ያደርጋሉ፤ ክፉዎችም ሁሉ አያስተውሉም፥ ጥበበኞች ግን ያስተውላሉ።
12 : 10

③፥ በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤

④፥ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤
⑤፥ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥
⑥፥ መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።
⑦፥ በፊታችሁ ያለውን ተመልከቱ። ማንም የክርስቶስ መሆኑን ተረድቶ ቢሆን፥ ይህን እንደ ገና በራሱ ይቁጠረው፤ እርሱ የክርስቶስ እንደ ሆነ እኛ ደግሞ እንዲሁ ነን።
⑧፥ ጌታ እናንተን ለማነጽ እንጂ እናንተን ለማፍረስ ያይደለ በሰጠው በሥልጣናችን ከፊት ይልቅ ብመካ እንኳ አላፍርም።
⑨፥ በመልእክቶቼ የማስደነግጣችሁ አይምሰላችሁ።
⑩፥መልእክቶቹስ ከባድና ኃይለኛ ናቸው፥ ሰውነቱ ግን ሲታይ ደካማ ነው፥ ንግግሩም የተናቀ ነው ይላሉና።
⑪፥ እንዲሁ የሚል ይህን ይቁጠረው፤ በሩቅ ሳለን በመልእክታችን በኩል በቃል እንዳለን፥ በፊቱ ደግሞ ሳለን በሥራ እንዲሁ ነን።

⑫፥ ራሳቸውን ከሚያመሰግኑ ከአንዳንዶች ጋር ራሳችንን ልንቆጥር ወይም ራሳችንን ልናስተያይ አንደፍርምና፤ ነገር ግን እነርሱ ራሳቸውን ከራሳቸው ጋር ሲያመዛዝኑ፥ ራሳቸውንም ከራሳቸው ጋር ሲያስተያዩ፥ አያስተውሉም።
10 : 3 - 12

🔔ውድ የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ልጆች በማስተዋል ባለመሰላቸት አንቡት አሁን ላይ ሆነን ለውደፊት ለምንወስነው ነገሮች ሁሉ ይጠቅመናል። እናንተም ደናቹ ሌላው እንዲድን ለሌሎች ለእህት ወንድሞቻቹ አጋሩ #ሼር አድርጉት ቢያንስ ለ 10 ሰው 🙏🙏🙏

ትንቢተ-ኢትዮጵያ

ፔጁን like በማድረግ ለንስሃ የሚያበቁ የአባቶችን መልእት ይከታተሉ!

8/8 / 7513

19/03/2021

The first Ethiopian Transport Investment Summit will be held in Addis Ababa on March 24 and 25 2021, organized by the Ministry of Transport. The summit is the first of its kind to be organized in Ethiopia with the mission to promote the sector's untapped investment opportunities and to create a networking platform for potential foreign and local investors. Such opportunities are vital to strengthening the involvement of the private sector thereby ensuring the realization of efficient, reliable, safe, fairly accessible, and modern transport infrastructure and services that drive the economic growth and social interaction engine of our country.

15/02/2021
15/01/2021
14/01/2021

Address

4th Floor At Ethiopian Insurance Corporation
Bahir Dar

Opening Hours

Monday 08:30 - 05:30
Tuesday 08:30 - 05:30
Wednesday 08:30 - 05:30
Thursday 08:30 - 05:30
Friday 08:30 - 05:30

Telephone

+251918779080

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar Branch - IFAA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Bahir Dar Branch - IFAA:

Share