22/08/2026
"የአርብ ጠንካራ እጆች....! "
በባቲ ከተማ አስተዳደር የወባ በሽታን ለመከላከል ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ ሆኑ ቦታዎችን በመለየት በማህበረሰቡ ተሳትፎ የአካባቢ ቁጥጥር ስራ ተከናውኗል።
የአካባቢ ቁጥጥር ስራው በቀጣይ በሁሉም ቀበሌዎች ተጠናክሮ እንደሚሰራ የተገለፀ ሲሆን በወባ በሽታ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ የጤና ትምህርት ተሰጥቷል።
!
ነሀሴ 16/2018