Jiille Tumuga Culture,Tourism and sport office

Jiille Tumuga Culture,Tourism and sport office Manni kophe obsine gurgurtaa kophee dhalaa fi dhiira,kan magaala fi baadiya,akkasumas kophe

03/09/2026
"የስፖርት ዘርፉን በባህላዊ አሠራር ብቻ መምራት አይቻልም" አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)የስፖርት ዘርፉን ከዚህ በፊት በነበረው ባህላዊ አስተሳሰብና አሠራር ብቻ መምራት የሚቻልበት ወቅት አለመሆኑን ...
03/09/2026

"የስፖርት ዘርፉን በባህላዊ አሠራር ብቻ መምራት አይቻልም" አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)

የስፖርት ዘርፉን ከዚህ በፊት በነበረው ባህላዊ አስተሳሰብና አሠራር ብቻ መምራት የሚቻልበት ወቅት አለመሆኑን የአማራ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ ስፖርት ምክር ቤት ሰብሳቢ ዶ/ር አብዱ ሁሴን ገለጹ።

ዶ/ር አብዱ ሁሴን ይህን የገለጹት 27ኛው የአማራ ክልል ስፖርት ምክር ቤት ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ ሲካሄድ ባስተላለፉት መልዕክት ነው።

ስፖርት ከጤናና ከዜጎች መሠረታዊ መብት ባሻገር ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች መፍትሔ የሚያበረክት ዘርፍ መሆኑን ጠቁመው፣ በተለይም ወጣቶችን ተሳታፊና ተጠቃሚ ለማድረግ በየደረጃው ዘመናዊ አሠራር መዘርጋት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

የክልሉን ስፖርተኞችና አሠልጣኞች ከስፖርቱ የሚገኘውን ዘመናዊ ጥቅም እንዲያገኙ ከማድረግ ባሻገር፣ የክልሉን ተወዳዳሪነት በማሳደግ ለኢትዮጵያ የሚኖረውን አስተዋጽኦ ማሳደግ ከስፖርት አመራሩ የሚጠበቅ ታሪካዊ ኃላፊነት መሆኑንም ገልጸዋል።

በተጨማሪም መንግሥት ለስፖርቱ ዘርፍ ልዩ ትኩረት እየሰጠ መሆኑን ጠቁመው፣ የስፖርት ልማትና አስተዳደር አዋጅ መጽደቅ፣ የስፖርት ፖሊሲ በአዲስ መልክ መዘጋጀትና የስፖርት መሠረተ ልማቶች መገንባት ለዘርፉ እድገት የሚያበረክቱ ተግባራት መሆናቸውን አንስተዋል።

በጉባኤው የ2018 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም፣ የ2019 ዓ.ም ዕቅድና የማስፈጸሚያ በጀት እንዲሁም የ2018 ዓ.ም የኦዲት ሪፖርት በጥልቀት እንደሚገመገም ተገልጿል።

🏆 የ2018 የሰንበቴ ከተማ የክረምት እግር ኳስ ውድድር በታዳጊዎችድሪም ለዋንጫ አልፏል! 🔥በሰንበቴ ከተማ ስታዲየም በታላቅ ድምቀት እየተካሄደ በሚገኘው የ2018 የክረምት እግር ኳስ  ውድድ...
31/08/2026

🏆 የ2018 የሰንበቴ ከተማ የክረምት እግር ኳስ ውድድር በታዳጊዎች
ድሪም ለዋንጫ አልፏል! 🔥

በሰንበቴ ከተማ ስታዲየም በታላቅ ድምቀት እየተካሄደ በሚገኘው የ2018 የክረምት እግር ኳስ ውድድር በታዳጊዎች ዛሬ ከሰዓት የተደረገው አጓጊ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በድሪም አሸናፊነት ተጠናቋል።

መደበኛ 90 ደቂቃ
ድሪም (11)1 - 1(10)ቁልፎቹ

በመደበኛው 90 ደቂቃ ሁለቱም ቡድኖች በጠንካራ ፉክክር 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት በመለያየታቸው ጨዋታው ወደ መለያ ምት አምርቶ በመለያ ምት ድሪሞች ቁልፎቹን 11ለ 10 በማሸነፍ የዋንጫ ጨዋታ ትኬታቸውን አረጋግጠዋል።

​ለተሸናፊው ቁልፎቹ ቡድን ላሳዩት ድንቅ የፉክክር መንፈስ እና አቅም አክብሮታችንን እያቀረብን ለድሪም ቡድን ደግሞ እንኳን ለዋንጫው ጨዋታ አደረሳችሁ እንላለን!

🏆🏆kilabiin piyaasa shampiyoona kubba miila magaala baxxee bara kanaa tahe🏆🏆 Dorgommiin kubbaa miila waqtii gannaa bara 1...
30/08/2026

🏆🏆kilabiin piyaasa shampiyoona kubba miila magaala baxxee bara kanaa tahe🏆🏆

Dorgommiin kubbaa miila waqtii gannaa bara 15 gadiitin magaala baxxeeti gaggeeffama ture kilabiin piyaasa shaampiyoona tahun xumure

Tapha shaampiyoona kanaaf kilabin kilabii waliin morkii cimaa geeba fudhachuuf godhaniin kilabooni lamaan daqiiqa taphaaf latameen 0 fi 0 bahuun,kilabii shaampiyoona dirgommicha tahu adda baasuf rukuttaa adabbii (penality) garee lamaanif laatamen kilabiin , 4 fi 1'n mo'achuun abbaa geeba dorgommicha tahu danda'ee jira.

🏆⚽️ TAPHA GEEBA ISTAADIYEMI AXAYYITI ⚽️🏆Guyya har'aa shaampiyoona kubba miila umrii 15 gadii waqtii gannaa bulchinsi mag...
30/08/2026

🏆⚽️ TAPHA GEEBA ISTAADIYEMI AXAYYITI ⚽️🏆
Guyya har'aa shaampiyoona kubba miila umrii 15 gadii waqtii gannaa bulchinsi magaala axaaye qopheessen kilabiin bulchiinsa magaala axayii ganda 03 (Askwal) fi Gareen Kubbaa Miilaa bulchinsa magaala Sanbatee Istaadiyemi guddicha magaala axaayiti tapha geeba gaggeessa jiru.

👨‍⚖️ Tapha kana abbaa murtii giddu ta’uun kan hogganan ’el Geetaanah yoo tahu, fi ammoo abbootii murtii gargaaraa ta’uun tajaajilaa jiru. Tapha kanati boharuf daawwattooni heddun istaadiyemichati argamuun taphattoota kilaboota lamaani jajjabeessu irratti argamu.

bara kanaa taha?
kilabii bulchinsa magaala keenyatif hawwina.

24/08/2026
24/08/2026
"ቱሪዝም ለዞናችን ኢኮኖሚ እድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ቁልፍ ሚና አለው "— ወ/ሮ ሀዋ አደም**​የአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የባህልና ቱሪዝም መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የ...
24/08/2026

"ቱሪዝም ለዞናችን ኢኮኖሚ እድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ቁልፍ ሚና አለው "— ወ/ሮ ሀዋ አደም
**
​የአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የባህልና ቱሪዝም መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ አካሄደ።

​በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሕዝብ አደረጃጀት ኃላፊ ወ/ሮ ሀዋ አደም ​ቱሪዝም ለዞኑ ኢኮኖሚ እድገትና ለወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ ከዋና ዋና የትኩረት ተግባራት አንዱ መሆኑን ገልጸዋል።

​በየወረዳው የሚገኙ ተፈጥሯዊ፣ ባህላዊ እና ታሪካዊ ሀብቶችን አውጥቶ ማስተዋወቅና ማልማት እንደሚገባ አሳስበዋል።

በመጨረሻም ወሮ ሀዋ ​የዞኑን የቱሪዝም ፀጋዎች በአግባቡ ጥቅም ላይ በማዋል የሕዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባም አሥምረውበታል።

​በሌላ በኩል የመምሪያው ኃላፊ አቶ ጀማል ሀሰን ባስተላለፉት መልእክት ​የ2018 በጀት ዓመት ስኬቶችም ሆኑ የታዩ እጥረቶች የጋራ በመሆናቸው፣ ክፍተቶችን ለቀጣይ ሥራ በበጎ ትምህርትነት ወስዶ ማረም እንደሚገባ ገልጸዋል።

​በወረዳዎችና በከተሞች መካከል ያለውን የአፈጻጸም ልዩነት (Gap) በማጥበብ ጠንካራ ትስስር መፍጠር ያስፈልጋል ብለዋል።

በመጨረሻም አቶ ጀማል ሀሰን ​አዲሱ የ2019 በጀት ዓመት ባህልን የሚያሳድግ፣ ቱሪዝምን የሚያነቃቃና ስፖርትን የሚያስፋፋ የለውጥ ዘመን እንዲሆን የሁሉንም አካላት የጋራ ርብርብ ጠይቀዋል።

በመግምገማ መርሀ ግብሩ ላይ የሀገር ሽማግሌወች፣አባገዳወች፣የወረዳና የከተማ የባህል ቱሪዝም ሀላፊወች፣የቡድን መሪወች ተገኝተዋል።

🔥 ድንቅ ጅማሮ! ሰንበቴ ሲቲ በታላቅ ድል ተነስተዋል! 🔥በኬሚሴ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኬሚሴ ሲቲ ካፕ እግር ኳስ ውድድር ሰንበቴ ሲቲ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታውን በታላቅ የበላይነት አ...
21/08/2026

🔥 ድንቅ ጅማሮ! ሰንበቴ ሲቲ በታላቅ ድል ተነስተዋል! 🔥

በኬሚሴ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኬሚሴ ሲቲ ካፕ እግር ኳስ ውድድር ሰንበቴ ሲቲ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታውን በታላቅ የበላይነት አጠናቋል!

የሰንበቴ ሲቲ 3 - 0 ቡርቃ ወሎ

ቡድናችን በኬሚሴ ከተማ አባገዳ ስታድዬም ባደረገው በዚህ ተጠባቂ ጨዋታ ሙሉ የሜዳ ላይ ብልጫ በመውሰድና ማራኪ እንቅስቃሴ በማሳየት ውድድሩን በ3 ነጥብ እና በ3 ግቦች ጀምሯል።

ሙሉ ትኩረታችን ወደ ቀጣዩ ጨዋታ! መልካም እድል ለቡድናችን! 👏💪⚽️



By-Abdurahaman Ali

19/08/2026

Address

Bati

Telephone

+251920791673

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jiille Tumuga Culture,Tourism and sport office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share