Decha Woreda Agricultral and natural resource

Decha Woreda Agricultral and natural resource Like and share this pages to forecast with other public government ....

ኢትዮጵያ ሁሌም ትቅደም ።💚💛❤✔ታሜ ጀግና 💚💛❤
10/08/2024

ኢትዮጵያ ሁሌም ትቅደም ።
💚💛❤✔
ታሜ ጀግና 💚💛❤

ኢትዮጵያ በኦሊምፒኩ የመጀመሪያ ወርቋን አገኘች  አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024  የኦሊምፒክ ወድድር ኢትዮጵያ በማራቶን በአትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት የመጀ...
10/08/2024

ኢትዮጵያ በኦሊምፒኩ የመጀመሪያ ወርቋን አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024 የኦሊምፒክ ወድድር ኢትዮጵያ በማራቶን በአትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት የመጀመሪያ ወርቋን አግኝታለች፡፡

*በ1500 ሜትር ሴቶች  ድርቤ ወልተጂ እና ጉዳፍ ፀጋይ ወደ ፍፃሜ አልፋለች።*ብርቄ ኃየሎም 10ኛ ወጥታ  ከፍፃሜ አልፋለች ።**1500 ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር ቅዳሜ ምሽት 3:15 ይካ...
08/08/2024

*በ1500 ሜትር ሴቶች ድርቤ ወልተጂ እና ጉዳፍ ፀጋይ ወደ ፍፃሜ አልፋለች።
*ብርቄ ኃየሎም 10ኛ ወጥታ ከፍፃሜ አልፋለች ።
**1500 ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር ቅዳሜ ምሽት 3:15 ይካሄዳል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን፣ ገዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት ናዳ ከ200 በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን ማጣታቸውን በመስማቴ የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን ለመግለፅ እወ...
23/07/2024

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን፣ ገዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት ናዳ ከ200 በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን ማጣታቸውን በመስማቴ የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን ለመግለፅ እወዳለሁ።

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

18/05/2024

 !!!
26/04/2024

!!!

 #ባሏን  #የገደለው  #መርዝ ////ይነበብ////ከእለታት በአንድ ቀን አንዲት ውብ የሆነች ልጃገረድ ባገባች በሁለተኛ ዓመቷ ትዳሯ ምርር ስላላት ባሏን ለመግደል ፈለገች።ይህች ቆንጆ ልጅም ...
23/02/2024

#ባሏን #የገደለው #መርዝ ////ይነበብ////

ከእለታት በአንድ ቀን አንዲት ውብ የሆነች ልጃገረድ ባገባች በሁለተኛ ዓመቷ ትዳሯ ምርር ስላላት ባሏን ለመግደል ፈለገች።
ይህች ቆንጆ ልጅም ወደ እናቷ ቤት በመሄድ "እናቴ የባሌ ነገር አድክሞኛል የሚያደርጋቸው ነገሮች ሰልቺተውኛል፣ለእኔ አያስብልኝም፣ዞር ብሎ እንኳን አያየኝም እኔንጃ ከሌላ ሴት
ጋር የጀመረው ነገር አለ እርሱን ገድዬ መገላገል እፈልጋለሁ በአንድ በኩል ደግሞ ህግ ያስረኛል ብየ እፈራለሁ እና እባክሽ እርጅኝ?አለቻት።

እናቷም:-እሺ እረዳሻለሁ የእኔ ውድ ልጅ ግን መጀመሪያ የምታደርጊያቸው ነገሮች አሉ አለቻት።

ልጅቷም:አንቺ ያልሽኝን ነገሮች በሙሉ እፈጽማለሁ አለች።
እናትየዋም:-ባልሽ ሞቶ አስከሬኑ ከቤት እስኪወጣ ድረስ ከዚህ በታች ያሉትን 6 ነገሮች በጥንቃቄ ፈጽሜያቸው አለች።

1.የገደለችው እርሶ ናት ብለው እንዳይጠረጥሩሽ ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ፍጠሪ።
2.ሁልጊዜ ውበትሽን ጠብቀሽ ወጣትና ውብ ሁነሽ ታይ።
3.በደንብ አድርገሽ ተንከባከቢው ጥሩ ሁኝለት አበርችው።
4.ትዕግስት አድርጊ ብዙም አትቅኚ፣ብዙ ጊዜ አድማጭ ሁኚ በማክበር ታዘዥው።
5.በእጅሽ ያለውን ገንዘብ አንዲችም በለሽ ሳታስቀሪ እርሱን ለማስደሰት አውይው።
6.ማንም ገድላዋለች ብሎ እንዳያስብ የጭቅጭቅ ድምፅ ከአፍሽ እንዳይወጣ ሰላም እና የፍቅር ቃል ከአፍሽ ይውጣ እስክትገላገይው ድረስ ብቻ።

እናትዮዋ:-በድጋሚ ያልኩሽን ነገሮች ሳታዛንፊ ታደርጊለሽ አለቻት?
ልጅቷም እርሱ ሞቶ ይውጣልኝ እንጂ አንድም ሳላስቀር አደርገዋለሁ ብላ መለሰች።

እናትየዋም አንድ ብልቃጥ አውጥታ ይህን መርዝ ያዥውና ሁሌም ከሚበላው ምግብ ጋር እየጨመርሽ ስጭው መርዙም አመንምኖ ይገድለዋል።

ልጅቷም ደስ እያላት ወደ ቤቷ ተመለሰች።

ልጅቷ:-ከአንድ ወር በኋላ ተመልሳ ወይ ጉድ ሰውየው ወሬውን ሳይሰማ አይቀርም መሰለኝ ድሮ አድርጎት የማያውቀውን "ማሬ፣ፍቅሬ፣ወለላዬ፣
ህይወቴ፣ንግስቴ፣በዓለም ላይ አንቺን የምታክል ሴት የለችም ይለኛል እኔ እንጂ ፀባዩ ልውጥውጥ ብሎብኛል።

እናትየዋም:-መርዙን እየሰጠሽው ነው አለቻት?ልጅቷም አይኗ እንባ እያቀረረ
አዎ ግን አሁን ፀባዩ ሸጋ፣አፍቃሪ ባል ኋኖል እና እንዲሞትብኝ አልፈልግም እባክሽ ማርከሻ መድሀኒት ፈልጊልኝ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው እማዬ???

እናትየዋም:-ልጄ በብልቃጥ የሰጠሁሽ መርዝ አይደለም የእርድ ዱቄት ነው።ነገር ግን ቀስ በቀስ ፀባዩ መጥፎ ባልሽን የገደልሽው "መርዟ አንቺ ነሽ"ማለቴ እሱን ማፍቀር ፣መታዘዝ ፣መንከባከብ ፣መታገስ
እና ውብ ሁነሽ ስትገኝ ባልሽን መቀየር ትችያለሽ።

አንቺ ያልሰጠሽውን ነገር እንዴት ከሌላ ሰው ትጠብቂያለሽ?ፍቅር ማለት ሰጥቷ መቀበል ነው።

አስተማሪ ሆኖ ካገኙት 👍

እንኳን በሠላም ለከተራ በዓል አደረሳችሁ።            #አዉራዳ
19/01/2024

እንኳን በሠላም ለከተራ በዓል አደረሳችሁ።
#አዉራዳ

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል  ጋዜጠኛው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሀገር ህክምናውን ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱን ማትረፍ ሳይቻል መቅረቱ ተነግሯል።ጋዜጠኛው ቀድሞ በኢትዮጵያ...
14/01/2024

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል ጋዜጠኛው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሀገር ህክምናውን ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱን ማትረፍ ሳይቻል መቅረቱ ተነግሯል።

ጋዜጠኛው ቀድሞ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ህይወቱ እስካለፈበት ሰዓት ድረስ ደግሞ የEBS ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ በመሆን ሰርቷል።

በተለይ በEBS ቴሌቪዥን ሲተላለፍ በነበረው " ኑሮ በአሜሪካ " ፕሮግራም እና " እሁድን በEBS " ፕሮግራም በህዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ ችሎ ነበር።

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሸ ባደረበት ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱ ሊተርፍ አልቻለም።

ለጋዜጠኛው ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን ይመኛል።
ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም

 #መልካምነት ለራስ ነው ወገን :: #45ሺህ ብር የሚያወጣ   smart ስልክ አገኝቶ ለባለበቱ በታማኝነት የመለሠው የአውራዳ ከተማ ታታር  ወጣት አህመድን ነስረዲን
31/12/2023

#መልካምነት ለራስ ነው ወገን ::
#45ሺህ ብር የሚያወጣ smart ስልክ አገኝቶ ለባለበቱ በታማኝነት የመለሠው የአውራዳ ከተማ ታታር ወጣት አህመድን ነስረዲን

Address

Decha
Bonga

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Decha Woreda Agricultral and natural resource posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share