Bonga City Infrastructure

Bonga City Infrastructure ለከተማችን እድገት ግልፀኝነትን ማበረታታት ብልህነት ነዉ።

Smart Pole instalation  progress in bonga city.
16/11/2025

Smart Pole instalation progress in bonga city.

waama kafii yemeene shadiyee mashqare baaroche shaggitote shageetoon♥️እንኳን ለካፍቾ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል  #ማሽቃሮ❤ በሰላም አደረሳችሁ አደረ...
22/09/2025

waama kafii yemeene shadiyee mashqare baaroche shaggitote shageetoon♥️
እንኳን ለካፍቾ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል #ማሽቃሮ❤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን.
2018 ቦንጋ በኢትዮጵያ ዉስጥ ካሉ ከተሞች አንዷ ተፎካካሪ ከተማ ትሆን ዘንድ ምኞታችንን እየገለፅን ይህ በዓል ከበዓልነቱ ባሻገር የቦንጋ ትንሳዔ መሰረት የሚጣልበት እንዲሆንም እንመኛለን♥️♥️♥️

ቦንጋ🤭🤭🤭
03/09/2025

ቦንጋ🤭🤭🤭

🙏🙏🙏
05/08/2025

🙏🙏🙏

ቦንጋ
31/07/2025

ቦንጋ

ቦንጋ ከተማ ኮሪደር (2)
21/07/2025

ቦንጋ ከተማ ኮሪደር (2)

የቦንጋ ከተማ ኮሪደር ስራ ጅማሮ
17/06/2025

የቦንጋ ከተማ ኮሪደር ስራ ጅማሮ

14/11/2024

ቦንጋ ስገባ የንግሥና መንፈስ የሚሰማኝ ነገርስ?
እንደ ንጉሥ ማዲ ጋዶ፣ እንደ በሺ ጊኖቾ፣ ልክ ሻጊ ሸሮቾን የኾንኩ ያህል በንግሥት አቤቲ ሂኖች መንፈስ፣
በታቶ ጋኪ ገናናነት ናፍቆት እንደ ቤቤር ባለ ጉጉት፣ ካፋ ገባሁ።
ወደ ታሪክ፣ ወደ ውበት፣ ወደ ሕይወት መግባት።

07/04/2024

BONGA/UIIDP_2023/24 በጀት አመት የጨረታ ማብቂያ/ታሽጎ የሚገባበት ቀን 30/06/2016 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ተጫራቾች ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ ስንል በአክብሮት እናሳዉቃለን።

መልካም እድል👍👍👍

This waterfall is one of the tourist spots that will make Bonga a favorite in the coming years. Therefore, we have to do...
02/02/2024

This waterfall is one of the tourist spots that will make Bonga a favorite in the coming years. Therefore, we have to do promotion work widely using diferent social media.

29/01/2024

Address

Bonga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bonga City Infrastructure posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share