Kafa zone peace and security department የካፋ ዞን ሠላምና ጸጥታ ሚሊሻ መምሪያ

  • Home
  • Ethiopia
  • Bonga
  • Kafa zone peace and security department የካፋ ዞን ሠላምና ጸጥታ ሚሊሻ መምሪያ

Kafa zone peace and security department የካፋ ዞን ሠላምና ጸጥታ ሚሊሻ መምሪያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kafa zone peace and security department የካፋ ዞን ሠላምና ጸጥታ ሚሊሻ መምሪያ, Government Organization, SWEP kafa zone, Bonga.

የቦንጋ ከተማ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ተገመገመ::21/07/2018 ዓ.ም ካፋ/ቦንጋየካፋ ዞን ሠላምና ፀጥታ ሚሊሻ መምሪያ የዞን ፖሊስ ማናጅመንት እንዲሁም የቦንጋ ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ማና...
30/03/2026

የቦንጋ ከተማ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ተገመገመ::
21/07/2018 ዓ.ም
ካፋ/ቦንጋ

የካፋ ዞን ሠላምና ፀጥታ ሚሊሻ መምሪያ የዞን ፖሊስ ማናጅመንት እንዲሁም የቦንጋ ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ማናጅመንት ጋር በጋራ በመሆን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ሁኔታ ያለበትን ደረጃ ገመገመ::
በመድረኩም የከተማ አስተዳደሩ አሁናዊ የፀጥታ ሁኔታ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በተለይም ህገወጥ የነዳጅ ዝዉዉርን መቆጣጠርና ከህብረተሰቡ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ምላሽ እንዲያገኙ የማድረግ ሚና ፣ የስርቆት ወንጀልን ከመቼዉም በላይ ተቀናጅቶ የመከላከል ስራን ማጠናከርና ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ በልዩ ትኩረት መሠራት ያለበት መሆኑ በመድረኩ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች ናቸዉ፡፡
በመሆኑም የመምሪያችን ሀላፊ አቶ ክፍሌ ጋነቾ ቀጣይ በዞናችንና ከተማችን ላይ ለሚደረገዉ አገር አቀፍ ምርጫ ምንም አይነት የጸጥታ ችግር ሳይፈጠር ሠላማዊ የሆነ የምርጫ አካባቢን መፍጠር እንደሚገባን አሳስበዉ በተለይም ህብረተሰቡን ያሳተፈ የጸጥታ ማስከበር ተግባራት ከመቼዉም የበለጠ በንቃት ማከናወን አለብን በማለት በአጽንኦት አሳስበዋል፡፡
የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፐክተር ዳዊት ደሳለኝ እንዳሳሰቡት በቦንጋ ከተማ ሊኖር የሚችልን የጸጥታ ሁኔታ በመተንበይ ፣ ቀድሞ በመከላከልና የአካባቢዉን ማህበረሰብ በማሳተፍ ሠላማዊ የምርጫ አካባቢን መፍጠር አለብን በማለት አሳስበዋል፡፡
በመጨረሻም ሁሉም የከተማችን ነዋሪዎች የከተማዋን ጸጥታ በማስጠበቁ ረገድ በመንግስትና ፖሊስ ጎን በመሆን በጋራ እንዲሠሩ መልዕክት በማስተላለፍ በከተማዉ ሲስተዋል የነበሩ ችግሮችን በመለየት በቀጣይ መሰራት ያለባቸዉን የጸጥታ ተግባራትን ላይ መግባባት በመፍጠር የዕለቱን የግምገማ መድረክ አጠናቀዋል፡፡

Address

SWEP Kafa Zone
Bonga

Telephone

+251909783655

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kafa zone peace and security department የካፋ ዞን ሠላምና ጸጥታ ሚሊሻ መምሪያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share