Kafa Zone Gov't Communication Affairs

Kafa Zone Gov't Communication Affairs This web page contains the information of ten woredas and one City adminstration in Kafa zone

18/02/2026

3600 likes, 98 comments. “ #እግዚያብሔር ይመስገን #መምህር ጳዉሎስ መ/ስላሴ #”

29/12/2022
20/09/2019
03/06/2019

በዞናችን እንዲሁም በሀገር አቀፊ ደረጃ ያላችሁ የሙስሊም እምነት ተከታይ የሆናችሁ እንኳን ለ 1440ኛ ለኢዳል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፡ በዓሉን ስናከብር የአብሮነት፣የመቻቻልና የወንድማማችነት እሴት በማጎልበት ለዞናችን እድገትና ለዉጥ ሚናችሁ የጎላ ስለሆነ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታበረክቱልን እየጠየቅን ፡በተለያዩ ምክንያት ችግር ዉስጥ ላሉት ማህረሰባችን በበዓሉ ምክንያት ያለንን በማካፈልና በመደገፊ በዓሉን በጋራ እናክብር ስንል ምኞታችንን እንገልፃለን። በዲጋሜ እንኳን አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ።

በዞን ደረጃ ከቀን21-/9/2011ጀምሮ የገጠርና የከተማ ተግባራት አፈፃፀምና የቀጣይ የትኩሬት መስኮች ላይ የወረዳ አመራሪና የሚመለከታቸዉ አካላት ጥልቅ የሆነ የተግባር ግምገማ እየተደረገ ይ...
30/05/2019

በዞን ደረጃ ከቀን21-/9/2011ጀምሮ የገጠርና የከተማ ተግባራት አፈፃፀምና የቀጣይ የትኩሬት መስኮች ላይ የወረዳ አመራሪና የሚመለከታቸዉ አካላት ጥልቅ የሆነ የተግባር ግምገማ እየተደረገ ይገኛል። በቀጣይም አሁን እየታየ ያለዉን የዋጋ ንረትን በሚቀንሱ ዘርፎች ላይ በቀሪዉ ወራት መረባረብ እንዳለብንና የመንግስት ተቋማት ማለትም FTC ና ት/ቤቶችን ሞደል ማድረግ እንደሚገባን በመቀጠልም ከማንነታችን ጋር የተቆራኘ ብቻም ሳይሆን የኢኮኖም ጀርባ አጥንት ስለሆነ ቡና ዋነኛ የርብርብ ማዕከል እንዲሆንና የደን ችግኝ ተከላ በነፊስ ወከብ 40 ችግኝ እያንዳንዱ ግለሰብ መትከል እንዳለበትና ለወጣቱ ስራ ዕድል ፈጠራ የተሰራጨዉን ገንዘብ በማስመለስ ላልደረሳቸዉ ወጣቶችን በማደራጀት ወደ ስራ ማስገባት ነገ የማይባል ስራ እንደሆነ በመገምገምና አቅጣጫ በማስቀመጥ ላይ ይገኛል።

የካፋ ህዝብ በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ የEthiopean coffee socity conference በዝሁ ሁኔታ ዉይይቱ ተጀምሯል። በዲጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።
24/05/2019

የካፋ ህዝብ በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ የEthiopean coffee socity conference በዝሁ ሁኔታ ዉይይቱ ተጀምሯል። በዲጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።

የካፋ ህዝብ በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ coffe socity conference ጉባኤዉ በዝሁበደመቀ ሁኔታ ተጀምራል እንኳን ደስ አላችሁ።
24/05/2019

የካፋ ህዝብ በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ coffe socity conference ጉባኤዉ በዝሁበደመቀ ሁኔታ ተጀምራል እንኳን ደስ አላችሁ።

በካፋ ዞን አስተዳደርና ቦንጋ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት የሚከበረዉ ዓለም አቀፊ የቡና ማህበር ኮንፈረንስ ቅድሜ ዝግጅት መጠናቀቁን እያሳወቅን ውይይቱ የተሳካ እንዲሆን ኩሩና በእንግዳ ተቀባይነት ...
22/05/2019

በካፋ ዞን አስተዳደርና ቦንጋ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት የሚከበረዉ ዓለም አቀፊ የቡና ማህበር ኮንፈረንስ ቅድሜ ዝግጅት መጠናቀቁን እያሳወቅን ውይይቱ የተሳካ እንዲሆን ኩሩና በእንግዳ ተቀባይነት የታወቀ ህዝባችን ከጎናችን እንዲሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። በዞናችን የሉ በተፈጥሮም ሆነ ሰዉ ሠራሽ የቱሪስቲ መዳረሻዎች በጥቅቱ እነዝህን ይመስላሉ።

20/05/2019

በዞናችን በተፈጠረዉ የፀጥታ ችግርና መሰረተ ልማቶች ባለመሟላቱ ምክንያት ከዴቻና ጎባ ወረዳ ዘጎች መፈናቀላቸዉ ይታወቃል። በዝሁመሰረት ከካፋለተፈናቀሉ ዘጎች የከንባታ ጠንባሮ ልማት ማህበር ለመንገድና ትምህርት ቤት ግንባታ 12ሚሊየን ብር የክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር 5 ሚሊየን ብር ጠጠር እንድለብስ 2ሚሊየን ለሰብዓዊ ድጋፊ የክልሉ ዉሃ ቢሮ ለዉሃ ጥገና የሚዉል 1-2 ሚሊየን ብር ድጋፊ ያደረገ ስሆን በአጠቃላይ 20-2 ሚሊየን ብር ድጋፊ የተገኘ ስሆን ድጋፊ ሰጭዎችን በዞኑ አስተዳደር ስም ምስጋና እያቀረብን ቀሪ ስራዎችን ለማስጨረስ የክልሉ መንገድ ትራንስፖርት ና ትምህርት ቢሮ ቃል ገብተዋል።

በአለም አቀፊ ደረጃ ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረገዉ coffe society  conference የዞኑ አስተዳደርና ቦንጋ ዩኒቨሪስት አዘጋጅነት በዞናችን ከግንቦት 16-17/9/2011 ዓም በዉይይትና ...
06/05/2019

በአለም አቀፊ ደረጃ ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረገዉ coffe society conference የዞኑ አስተዳደርና ቦንጋ ዩኒቨሪስት አዘጋጅነት በዞናችን ከግንቦት 16-17/9/2011 ዓም በዉይይትና በጉብኝት ይከበራል። ስለዝህ በዝሁ ጉባኤ ላይ የዉጭ ሀገርና የሀገር ዉስጥ ቡና አምራቾች፣ ተመራማሪዎች፣ ሙሑራኖች የሚሳተፉ በመሆናቸዉ ከወትሮ ልዩ ያደሪገዋል። በመሆኑም የዞናችን ህዝብ፣ ሙሑራን፣ ባለሀብቶች፣ ወጣቶችና አጋሮቻችን በሙሉ ለዝሁ ጉባኤ መሳካት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንታደሪጉ ጥሪዉን ያስተላልፉል።

06/05/2019

በአለም አቀፊ ደረጃ ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረገዉ coffe society conference የዞኑ አስተዳደርና ቦንጋ ዩኒቨሪስት አዘጋጅነት በዞናችን ከግንቦት 16-17/9/2011 ዓም በዉይይትና በጉብኝት ይከበራል። ስለዝህ በዝሁ ጉባኤ ላይ የዉጭ ሀገርና የሀገር ዉስጥ ቡና አምራቾች፣ ተመራማሪዎች፣ ሙሑራኖች የሚሳተፉ በመሆናቸዉ ከወትሮ ልዩ ያደሪገዋል። በመሆኑም የዞናችን ህዝብ፣ ሙሑራን፣ ባለሀብቶች፣ ወጣቶችና አጋሮቻችን በሙሉ ለዝሁ ጉባኤ መሳካት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንታደሪጉ ጥሪዉን ያስተላልፉል።

Address

Bonga

Telephone

+251917824644

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kafa Zone Gov't Communication Affairs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Kafa Zone Gov't Communication Affairs:

Share