DABAT TVET College PAGE

DABAT TVET College PAGE Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from DABAT TVET College PAGE, Government Organization, Dabat.

Dabat TVET College is a governmental TVET institution dedicated to equipping youth with practical skills, innovation, and entrepreneurship for sustainable employment and development.

ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉየዳ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ እንኳን ለ2018 ዓ/ም የስልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ኮሌጃችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስልጠና ፕሮግራሞች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን ...
15/10/2025

ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ
የዳ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ እንኳን ለ2018 ዓ/ም የስልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ኮሌጃችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስልጠና ፕሮግራሞች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል::
ስለሆነም ሰልጣኞች በተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ እንድትመዘገቡ ኮሌጁ ያሳውቃል::

ለምዘና ፈላጊዎች በሙሉ
24/01/2023

ለምዘና ፈላጊዎች በሙሉ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!ዳባት/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅዳባት10/05/2015 ዓ/ም
18/01/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
ዳባት/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ
ዳባት
10/05/2015 ዓ/ም

የኮሌጁ አሰልጣኝ መ/ራንና አስተዳደር ሰራተኞች በጋራ በመሆን እየሰሩት ያለው የህንፃ ግንባታ የኮለን ሙሊት በአጭር ጊዜ ውስጥ በመጠናቀቁ ሁሉም ሰራተኞች ቀሪ የግንባታ ስራውን ለማጠናቀቅ የሚ...
13/01/2023

የኮሌጁ አሰልጣኝ መ/ራንና አስተዳደር ሰራተኞች በጋራ በመሆን እየሰሩት ያለው የህንፃ ግንባታ የኮለን ሙሊት በአጭር ጊዜ ውስጥ በመጠናቀቁ ሁሉም ሰራተኞች ቀሪ የግንባታ ስራውን ለማጠናቀቅ የሚያበረታታን ነው ሲሉ ገልፀዋል።
የሰራተኞች ተሳትፎ የሚያሳይ ከፊል ገፅታ
05/05/2015 ዓ/ም
ዳባት ቴ1ሙ/ማ/ኮሌጅ
ዳባት

ዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ"በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና" በሚል መሪ ቃል በዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ ለሁሉም የኮሌጁ ሰራተኞች የሚሰጠው ስልጠና ተጀምሯል።ስልጠናውን በዋናነት ያስጀመሩት የዳባት ከተማ...
12/01/2023

ዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ
"በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና" በሚል መሪ ቃል በዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ ለሁሉም የኮሌጁ ሰራተኞች የሚሰጠው ስልጠና ተጀምሯል።
ስልጠናውን በዋናነት ያስጀመሩት የዳባት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ስማቸው ንጉሴ ስልጠናው በዋናነት ምሁራን ለሃገር ያላቸውን ሚና በትኩረት እንዲሰሩበት እና አሁን ካለንበት ሀገራዊ ችግር ለመላቀቅ የድርሻችንን የምንወጣበትን መንገድ ለማጠናከር የሚያግዝ በመሆኑ ሁላችንም ትኩረት ልንሰጠው ይገባል ሲሉ ገልፀዋል።
የሰ/ጎ/ዞ/አስ/ሲቪል/ሰርቪስ/መምሪያ ኃላፊ የሆኑት አቶ ያሬድ ለሀገር ግንባት የምሁራን ሚና ምንድነው በሚል እያሰለጠኑ ይገኛል።
04/05/2015 ዓ/ም
ዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ
ዳባት

በዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ አሰልጣኝ መ/ራን፣አስተዳደር ሰራተኞች እና ሰልጣኞች በቅንጅት በመሆን በኮሌጁ ውስጥ የተጀመረውን የህንፃ ግንባታ ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ።
12/01/2023

በዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ አሰልጣኝ መ/ራን፣አስተዳደር ሰራተኞች እና ሰልጣኞች በቅንጅት በመሆን በኮሌጁ ውስጥ የተጀመረውን የህንፃ ግንባታ ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ።

የዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ በሰላም፣በፍቅር፣በመተሳሰብ፣...
06/01/2023

የዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ በሰላም፣በፍቅር፣በመተሳሰብ፣በመቻቻል እንዲሁም በአንድነት ከፍ የምንልበት እንዲሆን ምኞቱን ይገልፃል።
ታህሳስ 28/04/2015 ዓ/ም

20/12/2022
For all new Database and Hardware Occupation Trainee's
09/12/2022

For all new Database and Hardware Occupation Trainee's

ለዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የውስጥ ተመዛኞች በሙሉ
09/12/2022

ለዳባት ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የውስጥ ተመዛኞች በሙሉ

18/11/2022

Address

Dabat

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DABAT TVET College PAGE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to DABAT TVET College PAGE:

Share