30/06/2026
📢 የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት
የምክር ቤታችንን የማህበራዊ ትስስር ተደራሽነት ይበልጥ ለማስፋት እንዲሁም ወቅታዊ እና ተጨባጭ መረጃዎችን ለህብረተሰቡና ለክቡራን አባላቶቻችን በፍጥነት ለማድረስ፤ ከፌስቡክ ገጻችን በተጨማሪ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች ዝግጅታችንን አጠናቀን ቀርበናል።
እርስዎም ከታች ያሉትን ማስፈንጠሪያዎች (ሊንኮች) በመጠቀም የገጾቻችን ቤተሰብ እንዲሆኑና መረጃዎችን በቅርበት እንዲከታተሉ በትህትና እንጋብዛለን!
🔗 የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን..
ድረ-ገጽ 📌 https://afarccsa.com/auth
ፌስቡክ 📌 https://www.facebook.com/afarccsa
ኤክስ (ትዊተር) 📌 https://x.com/afarccsaa
ሊንክድኢን 📌 https://linkedin.com/company/afarccsa
ኢንስታግራም 📌 https://www.instagram.com/afar.region
📞 ሌሎች የመገናኛ አማራጮች..
📧 ኢሜል 📌 [email protected]
📞 ስልክ ቁጥር 📌 +251333169290
:
:
: