Afar Culture Youth and Sport Bureau

Afar Culture Youth and Sport Bureau This is the page of Afar regional state Culture, Youth and Sport Bureau!
(1)

12/08/2026
Ethiopiak irô Cagiidah Malaak kee Malaak Gubat raqta xisoosa sanat 2018 liggidak karmâLabbat ayfaafay kee Anxaxin raatih...
12/08/2026

Ethiopiak irô Cagiidah Malaak kee Malaak Gubat raqta xisoosa sanat 2018 liggidak karmâLabbat ayfaafay kee Anxaxin raatih daabissò Qafar rakaakayal Qimbisiisen.

Ta-Aracal Rakaakayak ciggila perdenti Massakaxxa le Qumar Nuur Kee Rakaakayak fayyale Miraaciini Elle Geytimak Baxaabaxsa Le Caagiidal walal Gexsen

Oyti Raceena- Afar National Regional State President Office

የባህል፣ ጥበባትና ስፖርት ጥናትና ምርምር ጉባኤ እንዲሁም ዓመታዊ የሴክተር ጉባኤ የመክፈቻ መርሃ ግብር  እየተካሄደ ይገኛል።የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ዓመታዊ የሴክተር ጉባኤና የባህል ጥበባ...
05/08/2026

የባህል፣ ጥበባትና ስፖርት ጥናትና ምርምር ጉባኤ እንዲሁም ዓመታዊ የሴክተር ጉባኤ የመክፈቻ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ዓመታዊ የሴክተር ጉባኤና የባህል ጥበባትና ስፖርት ጥናትና ምርምር ጉባኤን ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት ቀናት በአዲስ አበባ ማካሄድ ሲጀምር የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ክብርት ሸዊት ሻንካ ባህል ጥበባትና ስፖርት ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማሳካት ትልቅ አቅም ናቸው ብለዋል።

በመስከተልም ሚኒስትሯ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር መዋቅር ባሳለፍነው በጀት ዓመት የተከናወኑ ተግበራት ትውልድን በመልካም ስነ-ምግባር ለማነፅ፤ የሀገራችን ህብረ-ብሔራዊ አንድነት ለማጉላት እና የባህል ዲፕሎማሲን ለሀገር ጥቅም በማዋል ውጤታማ እንደነበሩ አንስተዋል።

በበጀት ዓመቱ በስፖርት፣ በጥበባት፣ በቋንቋ፣ የተጠኑ ጥናቶች፣ የተዘጋጁ የፖሊሲ ሰነዶች ለየዘርፎቹ እድገት አዲስ ምዕራፍ የከፈቱ የሀገርን ጥቅም የሚያስከብሩና ተጠያቂነትን የሚያሰፉኑ መሆናቸውን አንስተዋል።

ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Culture & Sport-Ethiopia

“Qaago Daabisnay” Inta Itrol 800 Milliyeenih Daabisaanamih Taddiira Gexsitak Maacisse.Tama Coox Daabissoh Tadiirah Araca...
03/08/2026

“Qaago Daabisnay” Inta Itrol 800 Milliyeenih Daabisaanamih Taddiira Gexsitak Maacisse.

Tama Coox Daabissoh Tadiirah Aracal Rakaakayak Fayyale Miraaciinuy, Qaadaay, Qunxaaneyta Kee Sport Biiroh Miraaciinu Kee Biiroora Taama Abeenit Geytimak Coox Daabisak Maacisen.

02/08/2026
28/07/2026

Karmah uddur Labbat Ayfaafal Taamita Qunxaaneyta. ...

27/07/2026
Karmah Uddur Takke Labbat Ayfaafih Taamak Tiyak Teena Barteenitih Duddi Gablussoh Barittoh Ayfaf Yaceeni Caxxa Le Qeeli ...
24/07/2026

Karmah Uddur Takke Labbat Ayfaafih Taamak Tiyak Teena Barteenitih Duddi Gablussoh Barittoh Ayfaf Yaceeni Caxxa Le Qeeli Daqaaral Meqe Gurral Gexsitak Geytimta.

በክረምት የበጎ ፈቃድ መርሃ-ግብር በሀዳሌ ኤላ ወረዳ ለተማሪዎቻችን የተዘጋጀው የማጠናከሪያ ትምህርት (Karmah uddurih labbat ayfaafak duddi gablussoh baritto) በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል።

#ትምህርት

“Meqem Abitto Ethiopiah Fayyah’’ Inta Itrol Baaxoh Caddol Waysuk 15 Xabba Haanam Gexsita Qabali Mattacoh Gaadi Rakaakay ...
23/07/2026

“Meqem Abitto Ethiopiah Fayyah’’ Inta Itrol Baaxoh Caddol Waysuk 15 Xabba Haanam Gexsita Qabali Mattacoh Gaadi Rakaakay Caddol Asaaku Samara-Logiyah Magaalah Xiinissok Logi Makafatal Qunxaaneyta Kee Ayyunti Gabah Aglel Qabal Mattacoh Gaadi Qax Meqe Gurral Gexsitak Maacise.

በአዋሽ ከተማ የነበረው የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች መርሐግብር በስኬት ተጠናቆ ወደ ድሬዳዋ ተሸኙ"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ ፭" በሚል መሪ ቃል የተጀመረውን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብለው በአ...
11/07/2026

በአዋሽ ከተማ የነበረው የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች መርሐግብር በስኬት ተጠናቆ ወደ ድሬዳዋ ተሸኙ

"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ ፭" በሚል መሪ ቃል የተጀመረውን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብለው በአዋሽ ከተማ ሰንብተው የነበሩት ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች፣ በአካባቢው የነበራቸውን የላቀ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐግብር በስኬት አጠናቀው ወደ ቀጣዩ የስምሪት ቀጠናቸው ወደ ድሬዳዋ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተሸኝተዋል።

ወጣቶቹ በአዋሽ ከተማ በነበራቸው ቆይታ ካከናወኑት የደም ልገሳና የችግኝ ተከላ ተግባራት በተጨማሪ፣ የአዋሽ ከተማ ወጣቶችን በስፋት ያሳተፈ ታላቅ የጽዳት ዘመቻ አካሂደዋል። ከጽዳት ዘመቻው ማጠናቀቂያ በኋላም፣ የወጣቶቹን የእርስ በርስ ትውውቅና ማኅበራዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ታዋቂውን የዶሆ ሎጅ (Doho Lodge) የቱሪዝም ማዕከል እንዲጎበኙ ተደርጓል።

ለእነዚህ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በተደረገው የሽኝትና የምስጋና መርሐግብር ላይ የአፋር ባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኡመር መሐመድ ዱባ፣ የአዋሽ ከተማ ከንቲባ አቶ አብዱ አሊ እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የአካባቢው የሀገር ሽማግሌዎች እንደገለጹት፤ በጎነትና እንግዶችን በክብር መቀበል የጥንቱ የአፋር ሕዝብ ባህልና ታሪካዊ መገለጫ መሆኑን አስገንዝበዋል። አያይዘውም ወጣቶቹ በተለያዩ ሚዲያዎችና ማኅበራዊ ገጾች ላይ ለሚነፈሱ አሉባልታዎችና የሀሰት ወሬዎች ጆሮ ባለመስጠት፣ የሀገራቸውን አንድነትና ሰላም ለማጽናት በትጋት ሊሠሩ እንደሚገባ አባታዊ ምክራቸውን አስተላልፈዋል።

በተለይም ወጣቶቹ በሄዱበት አካባቢ ሁሉ የሰላም አምባሳደር በመሆን፣ የአካባቢያቸውንና የሀገራቸውን ሰላም ነቅተው እንዲጠብቁ አሳስበዋል።

የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ኡመር መሐመድ ዱባ እና ከንቲባ አቶ አብዱ አሊ በበኩላቸው፣ ወጣቶቹ ላሳዩት ከፍተኛ ተነሳሽነትና ላበረከቱት ቅን አገልግሎት የላቀ ምስጋናቸውን ያቀረቡ ሲሆን፣ የቀጣዩ ስምሪታቸውም ስኬታማ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸውላቸዋል።



Address

Semera
Dafala
7240

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Culture Youth and Sport Bureau posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share