30/10/2024
በአፋር ፈንቲ ረሱ ዞን አውራ ወረዳ በክረምት እርሻ የታረሰ የበቆሎ ሰብል ምርት እየተሰበሰበ ይገኛል።🌾🌾🌾
በተለምዶ ዞን አራት እየተባለ በሚጠራው የፈንቲ_ረሱ ዞን መስትዳድር በአውራ ወረዳ በክረምት ዝናብ የታረሰ የበቆሎ ምርት እየሰበሰብን እንገኛለን 💥👍☘️
🌾🌾🌾የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥና ከጠባቂነት ለመላቀቅ የሁሉም እርብርብ ያስፈልጋል🌾🌾🌾🌾🌾
Ministry of Agriculture - Ethiopia የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ / Ministry of Labor and Skills- Ethiopia Afar Regional State Government Communication Bureau Afar National Regional State President Office Afar Mass Media Agency QARD Taama kee Duddi Biiro የአፋር/ብ/ክ/መ/ ስራ እና ክህሎት ቢሮ Awra Daqaarak Taama Kee Duddi Kutbeh Buxa የአውራ ወረዳ ስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት Bilal Darge Dimu Mame Golina Afar Nora Mohammed Awra Daqaarak Doolat Angaarawih K/Buxa Ali Osman Afar