Debark wereda court

Debark wereda court government organization

07/07/2022
28/12/2021

ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት ተገልጋዮች
-- ----------------------------------------
ፍ/ቤታችን የህልውና ዘመቻውን ለመደገፍ እንዲመች የሚሰጠውን አገልግሎት በከፊል አቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል ።
ስለሆነም ከዛሬ 19/04/2014 ዓ/ም ጀምሮ መደበኛ አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ መጀመሩን
እናሳውቃለን ።

21/10/2021
የደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት ሰራተኞች ለመከላከያ ፣ልዩ ኃይል ፣ሚሊሻና ፋኖ ድጋፍ የሚሆን በሶ በማዘጋጀት ላይ
20/10/2021

የደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት ሰራተኞች ለመከላከያ ፣ልዩ ኃይል ፣ሚሊሻና ፋኖ ድጋፍ የሚሆን በሶ በማዘጋጀት ላይ

20/10/2021
12/08/2021

የደባርቅ ወረዳና የጥርሃይና ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት ዳኞች (ተሿሚዎች)ና አስተዳደር ሰራተኞች የወር ደመወዛቸውን ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ የሰጡ ሲሆን ለድጋፍ የሚዉለው የገንዘብ መጠን 387,343.10 ብር ነዉ ::

02/07/2021

ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ በትጋት እንስራ

Address

Debark'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debark wereda court posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share