ደባርቅ መሰናዶና ፪ኛ ደረጃ ት/ቤት ልቃዊ የመረጃ መስኮት

  • Home
  • Ethiopia
  • Debark'
  • ደባርቅ መሰናዶና ፪ኛ ደረጃ ት/ቤት ልቃዊ የመረጃ መስኮት

ደባርቅ መሰናዶና ፪ኛ ደረጃ ት/ቤት ልቃዊ የመረጃ መስኮት Debark pre and 2ndary school
(1)

24/06/2026

ለ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ነገ natural ጥዋት 2:00
socoal ከሰአት 8:00
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እንድትገኙ

30/05/2026



የ2018/2019 ዓ.ም የመምህራንና ትምህርት አመራሮች ዝውውር አጭር መረጃ ስለመስጠት
***********
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018/2019 የመምህራን እና ትምህርት አመራሮች ዝውውር በጥራት፣ ፍትሐዊነቱን በጠበቀ መንገድ ሲሰራ ቆይቶ ተጠናቋል። ቀሪ ስራዎችንም የክልሉ ትምህርት ቢሮ እየሰራ ይገኛል።
ስለሆነም ክቡራን የክልላችን መምህራን እና የትምህርት አመራሮች የተሰራው ዝውውር በቀጣዮቹ አጭር ቀናት ውስጥ ይፋ ስለሚደረግ በትዕግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።

#ትምህርትለትውልድ

Address

Debark'

Telephone

0581170014

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደባርቅ መሰናዶና ፪ኛ ደረጃ ት/ቤት ልቃዊ የመረጃ መስኮት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share