Byte Software Development P.L.c

Byte Software Development P.L.c የተለያዩ አዳዲስ የኮምፒዩተር፤ የስልክ ፕሮግራሞች ፤አዳዲ?

12/03/2024

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ፤
ለአሁኑ አለሁ ለማለት ያክል ነው!!!

29/07/2023

የኮምፒውተር ሀርድ ዲስክን እንዴት መክፈል እንችላለን?
ዛሬ የምናየው እንዴት አድርገን አንድ ሎካል ዲስክን ወደ ሁለት ከዚያ በላይ ክፍልፋዮች እንደምንቀይር ነው።
ለምሳሌ Local disk C: ካለን ከሁለት ለመክፈል ለምሳሌ
click on My computer
Manage የሚለውን እንነካለን
ከሚመጡት ምርጫዎች ውስጥ disk management የሚለውን እንመርጣለን
ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C:
በመምረጥ right click እናደርጋለን
shrink volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ ይቆያል
#6-ከዛ የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ
ማስጠንቀቂያ:- ቁጥሩ በሜጋ ባይት ነው የሚገባው ለምሳሌ 50GB መክፈክ ብትፈልጉ 1GB ማለት 1024 MB ነው ይህ ማለት 50*1024=51,200 ይሆናል ስለዚህ 51,200 ብለን ማስገባት ይጠበቅብናል።
በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ
on "new simple volume
ከዛ next next next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል::
ይሄን ስናደርግ ምንም አይነት መረጃ አይጠፋብንም።
እስኪ ለምሳሌ 152 GB ለመክፈል ብንፈልግ ስንት ብለን መጻፍ ይጠበቅብናል? ኮሜንት ላይ ይጻፉልኝ!
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
✅✅✅ #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅

ምንጭ Muhammed Computer Technology

10/12/2022

✅ የቴሌግራም #አካውንታችንን እንዴት በዘላቂነት ማጥፋት እንችላለን?

1⃣. Go to https://my.telegram.org/auth?to=deactivate.

2⃣. Type your phone number

3⃣. Next ▶️

4⃣. Type the confirmation code

5⃣. Sign In ✔️

6⃣. Tap Deactivate account

7⃣. Tap Done✔️

8⃣. Tap Yes, delete my account .

23/06/2022

#አማራ ባንክ እጅግ ዘመናዊና ዓለም ላይ ያሉ ዘመናዊ የክፍያ ሲስተሞችን በመያዝ በሀገራችን ይህንን ሲስተም ማለትም #ቴምነስ የሚባለውን የባንክ ሲስተም ከሚጠቀሙ #የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ #አቢሲኒያ ባንክ፤ #ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፤ በመቀጠል አራተኛው ባንክ በመሆኑ በቀጣይ #የውሃና የደረቅ ቆሻሻ ፤ #የመብራት፤ #የትራፊክ ክፍያዎችን ዘመናዊ በሆነ መንገድ ፦ በሞባይል፤ በቅርንጫፍ ወዘተ እንደሚያሰከፍል ይጠበቃል፤

26/08/2021

#ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የዚህ ግሩፕ ጓደኞቼ፤
#በተለያዩ ጊዚያት የተለያዩ ቴክኖዎሎጂዎችን በራሴ የሰራኋቸውንና ከሌሎች ያገኘኋቸውን ዘመናዊ አሰራርን የሚያመጡ አሰራሮችን ሳደርስ ቆይቻለሁ፤ ዛሬ ደግሞ አንድ አዲስ የከተሞችውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለነዋሪዎች ዘመናዊ አሰራርን ለማምጣት የአቢሲኒያ ባንክ ከሰራሁት የውሃ ቢል መስሪያ ሲስተም ጋር አገናኝቶ እነሆ ዘመናዊ የውሃ ክፍያ ስርዓትን ጀምሯል፤ የለሚና የወገሬ ከተማን የውሃ ክፍያን በዚህ ወር ስራ ጀምሯል፤ አሰራሩ ዘመናዊና ቀላል ሲሆን፤
#1ኛ/ በማንኛውም የአቢሲኒያ ቅርንጫፍ ባለበት ቦታ በመሄድ በአሉበት ቦታ ሲከፍሉ ባንኩ ደረሰኝ ይሰጣል፤
#2ኛ/ በማንኛውም የአቢሲኒያ ባንክ ወኪል በመሄድ መክፈል ይቻላል፤ ስለ መክፈልዎ በስልክዎ መልዕክት ይደርሰዎታል፤
#3ኛ/ በቤትዎ ሆነው በአቢሲኒያ Gizepay በስልክዎ ከከሂሳብዎ መክፈል ይችላሉ፤ በስልክዎ መልዕክት ይደርሰዎታል፤

#በአጠቃላይ የአቢሲኒያ ባንክ ከሰራሁት የውሃ ቢል መስሪያ ሲስተም ጋር አገናኝቶ ያለ ምንም ክፍያ ወሩን ሙሉ ማለትም ከመክፈያ ቀን ውጭ ቅጣትን ጨምሮ የሚያስከፍል ሲስተም ሰርቶ የሁለት ከተሞችን ወርሃዊ የውሃ ክፍያን ዘመናዊ በሆነ መንገድ ጀምሯል፤ ቀጣይ ሌሎችንም ይጀምራል፤

Byte Software Development P.L.C

26/08/2021

በጣም ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ፤ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ፤
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ፤
ዛሬ ስለ ቴሌግራም አንድ ነገር ልንገራችሁ፤ ቴሌግራም ለአንድ ሰው መልዕክት ፅፋችሁ ወደ ፈለጋችሁት ቋንቋ ቀይራችሁ መላክ ትችላላችሁ ፤ አሰራሩ እንደሚከተለው ይቀርባል ፤
1/ መልዕክት የምንልክለትን ስም ፈልገን እንመርጣለን ፤
2/ የመረጥነው ሰው ላይ መልዕክት ማረፊያው ላይ የምንፈልገውን መልእክት እንፅፋለን፤
3/ በመልእክቱ ፊት ለፊት ያለውን > ተጭነን በመያዝ ወደምንፈልገው ቋንቋ ይቀይርልናል፤
መልካም ምሽት
ከላይ የተፃፈውን ለምሳሌነት ቀይሬ ላሳያችሁ፤

Very useful technological information: Share with friends and relatives:
How are you?
Let me tell you something about the Telegram today: You can write a telegram to someone and convert it into the language of your choice; The procedure is as follows:
1 / Select and select the name to send the message to:
2 / We will write the message we want on the message to the person of our choice;
3 / Click and hold the button in front of the message to the desired language;
Good evening
Let me show you an example of the above:

Share !!! Share !!! Share!!!እርስዎ መምህር ነዎት? ወይስ ትምህርት ቤትና የትምህርት ነክ ስራዎች የሚያግዙ አጋር ድርጅት? ወይም የትምህርት ቤት ባለቤት? ታዲያ የብዙ መምህራ...
12/08/2021

Share !!! Share !!! Share!!!
እርስዎ መምህር ነዎት? ወይስ ትምህርት ቤትና የትምህርት ነክ ስራዎች የሚያግዙ አጋር ድርጅት? ወይም የትምህርት ቤት ባለቤት? ታዲያ የብዙ መምህራን ችግሮችን ለማቅለል፤
#ከውጤት ትንተና እስከ የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ ማዘጋጀት፤
#ከውጤት ማጠቃለል እስከ የተማሪዎች ሮስተር መስራትን፤
#ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ተማሪዎች ትራንስክሪፕት ዝግጅት ፤ በዘመናዊና ቀላል በሆነ ዲጅታል መንገድ ከ30 ደቂቃ ባልበለጠ ጊዜ፤ ብዙ መምህራን እፎይ ያሉበት፤
#ከአሻዎ በኮምፒውተር ወይም በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የሚሰሩ ፕሮግራሞችን እነሆ ይላል፤ ብዙዎች ሞክረውታል፤ ለስራቸው ቀልጣፋና ቀላል ፤ዘመናዊ የአሰራር ዘዴን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ምቹ ሁኔታን ተፈጥሮላቸዋል ፤ወደ እኛ ጋር ጎራ ይበሉ፤ ታዲያ በፕሮግራማችን ሲጠቀሙ ከአሁን በፊት የአባከኑትን ጉልበትና ጊዜ እያሰቡ በአሳለፉትን ጊዜ ይቆጫሉ፤
የፕሮግራሞቹን ዝርዝር፤ የአሰራር ቱቶሪያል፤ ተሰርተው ለማሳያ የቀረቡ ስራዎችን፤ የተጠቀሙ ትምህርት ቤት ዝርዝር ለማግኘትና ደውለው ለማረጋገጥ ፤

Byte Software Development P.l.c

https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if

አዘጋጅ፤-በላይ አበበ (+251-913-64-43-19)
አድራሻ ፤-ደብረብርሃን
ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!!!

የከተሞች መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት የዉሃ ቢል ክፍያ የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድን ጨምሮ በዘመናዊ፤ ቀልጣፋና ወጭ ቆጣቢ በሆነ መንገድ፤ ሲፈልጉ1.በCBE Birr፣M-Birr,Mobile Ban...
12/05/2021

የከተሞች መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት የዉሃ ቢል ክፍያ የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድን ጨምሮ በዘመናዊ፤ ቀልጣፋና ወጭ ቆጣቢ በሆነ መንገድ፤ ሲፈልጉ
1.በCBE Birr፣M-Birr,Mobile Banking,Internet Bankining፤Geze Pay,አባይ በደጅዎ፤ወይም በሌሎች አማራጮች ባሉበት ቦታ ሆነዉ ከራስዎ ወይም በወኪል መክፈል እንዲችሉ፤
2.የዉሃ ቢል ደረሰኙን በቀላል ወጭ በቢሮዎ አትመዉ በቢሮ ወይም በባንክ መሸጥ እንዲችሉ የሚያስችሉ የቢል መስሪያ ፕሮግራሞች ቀረቡልዎ፤

Byte Software Development P.l.c

https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if

አዘጋጅ፤-በላይ አበበ (+251-913-64-43-19)
አድራሻ ፤-ደብረብርሃን

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ለቁም ነገር፤ዓለማችን ለብዙ ችግሩች መፍትሄ የሚሆኑ የፈጠራ ስራዎችን እያደረሰችን ትገኛለች፤ከዚህ በኋላ በሁሉም ሰው ስልክ ላይ መገኘት ያለበት በጣም ምርጥ የሆነ የሞ...
22/02/2021

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ለቁም ነገር፤
ዓለማችን ለብዙ ችግሩች መፍትሄ የሚሆኑ የፈጠራ ስራዎችን እያደረሰችን ትገኛለች፤
ከዚህ በኋላ በሁሉም ሰው ስልክ ላይ መገኘት ያለበት በጣም ምርጥ የሆነ የሞባይል መተግበሪያ፦የፈለጉትን መርጠው የተለያዩ የኳስ / bien Sport/ ፤National Geography ፤Discovery Science ፤ የልጆች፤ የተለያዩ ኢንተርቴይመንት ፤ የተለያዩ የፊልም ወይም ሌሎች ፕሮግራሞችንየሚያሳይ ፤ አንድ ጊዜ ብቻ በጫኑት በየጊዜው ኮድ ሳይጠይቅ በአነስተኛ ኢንተርኔት ወጪ ብቻ የሚሰራ የቴሌቪዥን የስልክ መተግበሪያ ነው፤ ሲፈልጉ በምሽት ኳስ ለማየት መቸገር ቀረ፤ ችግሩን በቤትዎ መፍታት ችለዋልና፤አፑ YacineTv App ሲሆን ፕሮግራሙን ከplay Store ወይም ከቴሌግራም ቻናሌ በመግባት https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if ማግኘት ይችላሉ ።

አንድ በጣም አሪፍ የሆነ አዲስ የግንባታ ስራዎችን በጥቅል የሚሰራ ሶፍትዌር ላስተዋውቃችሁ፤ ሶፍትዌሩም ConMIS የሚባል ሲሆን የግንባታ ስራን በዘመናዊ መንገድ የሚሰራ ሶፍትዌር ነው፤ለማንኛ...
09/02/2021

አንድ በጣም አሪፍ የሆነ አዲስ የግንባታ ስራዎችን በጥቅል የሚሰራ ሶፍትዌር ላስተዋውቃችሁ፤ ሶፍትዌሩም ConMIS የሚባል ሲሆን የግንባታ ስራን በዘመናዊ መንገድ የሚሰራ ሶፍትዌር ነው፤ለማንኛውም ሶፍትዌሩ አዲስና ምርጥ በመሆኑ ተጠቀሙበት በማለት ሶፍትዌሩን
ከቴሌግራም ቻናሌ https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if
ማግኘት ይችላሉ፤
ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት Join ይበሉ፤

Address

Debre Biran
Debre Birhan

Telephone

+251913644319

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Byte Software Development P.L.c posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Byte Software Development P.L.c:

Share

Category