Debay Trade hiwas office

Debay Trade hiwas office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Debay Trade hiwas office, Government Organization, Debay tilat gin, Debre Mark'os.

04/11/2022

የደ/ጥ/ግ/ወረዳ የብልግና ፓሪቲ አመራሮች የንግድ ህዋስን ባሳለፍነው 1ኛ ሩብ አመት የተከናወኑ ተግባራትን በጥንካሬ እና በድክመት በተዘጋጀ የድጋፍ ችክሊሰት መሰረት የሰቨርፒዠን ድጋፍ አደረጉ

ጥቅምት 24ን መቸም አንረሳውም !ጥቅምት 24 ቀን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ውድ ህይወታቸውን ለሀገራቸው የክብር መስዋዕትነት የከፈሉባት እለት ናት።በደባይ ጥላት ግን ወረዳ ይህ ቀን በኪ...
04/11/2022

ጥቅምት 24ን መቸም አንረሳውም !

ጥቅምት 24 ቀን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ውድ ህይወታቸውን ለሀገራቸው የክብር መስዋዕትነት የከፈሉባት እለት ናት።

በደባይ ጥላት ግን ወረዳ ይህ ቀን በኪነ ጥበብ ዝግጅቶች ፣ በወታደራዊ ትርኢትና በሻማ ማብራት ስነስርአት ተዘክሯል።

10/09/2020

የ2013 የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ
በግብርናም ሆነ በኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ
እንዳይከሰት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የደባይ ጥላት ግን
ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡
የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ
ተመስገን ያለው ለወረዳው የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች
ፅ/ቤት እንዳስታወቁት የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት
በማድረግ በግብርናም ሆነ በኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ ያለምንም
ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት አስቀድሞ
ለመከላከል የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ፅ/ቤት ከባለድርሻ
አካላት ጋር ቅንጅት ፈጥሮ እየሰራ ይገኛል፡፡
በወረዳው ውስጥ በሚገኙ የንግድ ድርጅቶች በግብርናም ሆነ
በኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ይቻል ዘንድ
የፅ/ቤቱ ባለሙያዎች ክትትልና ቁጥጥር እያደረጉ መሆናቸውን
የገለፁት አቶ ተመስጌን የዋጋ ጭማሪ አድርገው በተገኙ አካላት
ላይ የንግድ ድርጅት እሸጋ እርምጃ እንደሚፈፅም አፅንኦት
ሰጥተው ተናግረዋል፡፡ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስም
በግብርናም ሆነ በኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ
አለመታየቱን በንግድ ድርጅቶች ላይ በተካሄደ የበር ከበር ፍተሻ
ማረጋገጥ እንደተቻለም አቶ ተመስጌን አስረድተዋል፡፡
በቁይ ከተማ ተዘዋውረን ያነጋገርናቸው ሸማቾች በሰጡት
አስተያየትም በአሉን ምክንያት በማድረግ በግብርናም ሆነ
በኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ አለመኖሩን ገልጸው
መንግስት ገበያን ለመረጋጋት የሚያደረገውን ክትትል ወደፊትም
አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አሳስበዋል፡፡

Address

Debay Tilat Gin
Debre Mark'os

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debay Trade hiwas office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share