Unity for amhara

Unity for amhara a

09/01/2022

ሰበር ብለው በምሽቱ የበዓል ውሏችንን ደብዛውን አጠፉብን😔 ፍትህ ይህ ከሆነ አንድም እስረኛ በእስር ቤት ውስጥ መቅረት የለበትም።ሁሉም እስረኛ መፈታት አለበት።ሌላም እስረኛ ወይም ወንጀለኛ ለመያዝ ምንም ድካም አያስፈልግም። በቃ! ምክንያቱም ከህወሓት ትህነግ በላይ አለም አቀፍ ወንጀለኛ የለም!

ሰይጣን እንኳን በምድር ያልተካነውን ወንጀል የፈጸሙ ፣ የሠሜን እዝን በግፍ የጨፈጨፉ ፣ህጻናትን ፣ አረጋውያንን የደፈሩ፣ የገደሉ ፣ያቃጠሉ፣ ሀገርን ያወደሙ ወንጀለኞች የሚፈቱ ከሆነ የታሰሩት ሁሉ የፈቱ።ከአሁን በኋላ ሌሎችን ለመያዝም አንድከም!

ወ/ሮ ገነት ቤተ
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል!
የደብረብርሃን ከተማ ተመራጭ

Address

All
Debre Mark'os
2901

Telephone

+251936359957

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Unity for amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share