Farta Woreda Finance Office

Farta Woreda Finance Office ክፍያ ቡድን ☎️ 0584412209
በጀት ቡድን ☎️ 0581416742
ኦዲት ቡድን ☎️ 0581414226
ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ☎️ 0584413036

23/10/2025
የፋርጣ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት የስራ ዘመን 42ኛ መደበኛ ጉባኤ መስከረም 27/1/2018 የ2018 በጀት አመት የወረዳውን በጀት ድልድል አፀደቀ :-❤የተመደበው በጀት ለ...
07/10/2025

የፋርጣ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት የስራ ዘመን 42ኛ መደበኛ ጉባኤ መስከረም 27/1/2018 የ2018 በጀት አመት የወረዳውን በጀት ድልድል አፀደቀ :-
❤የተመደበው በጀት ለደመወዝ ብር 391860974.00
❤ለስራ ማስኬጃ ብር 95964608.00
❤ለካፒታል በጀት ብር 46710082.00
❤ በደምሩ ብር 534463664.00 በጀት ከመንግስት ግምጃ ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የተደለደለ ሲሆን የውስጥ ገቢ ለ8 ጤና ጣቢያዎች 50489685 ፣ለመነኸሪያ የውስጥ ገቢ ብር 1018811እና ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የውስጥ ገቢ ብር 1485930.00 ሲመደብ በአጠቃላይ የ2018 በጀት ብር 587458090.00 ሆኖ በምክር ቤቱ ፀድቋል።

21/09/2025

የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በዞኑ ካሉ 13 የገጠር ወረዳዎች በ2017 በጀት አመት አፈፃፀም 1ኛ በመውጣት የምስክር ወረቀት ተሸልመናል ለመላ ሰራተኞቻችንና ማኔጅመንት አባል አጋር አካሎች እንኳን ደስ አላችሁ።

21/09/2025
የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የመልካም አስተዳደርና የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙን አተገባበር በወረዳችን ካሉት 30ሴክተር መ/ቤቶች 3 ደረጃ በመውጣታችን ከላይ  የተገለፀው...
07/08/2025

የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የመልካም አስተዳደርና የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙን አተገባበር በወረዳችን ካሉት 30ሴክተር መ/ቤቶች 3 ደረጃ በመውጣታችን ከላይ የተገለፀውን ሽልማት ተበርክቶልናል እንኳን ደስ አለን

Address

Debre Tabor

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30

Telephone

+251584410155

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Farta Woreda Finance Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Farta Woreda Finance Office:

Share