South Gondar Culture and Tourism

South Gondar Culture and Tourism Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from South Gondar Culture and Tourism, Government Organization, Debre Tabor.

16/02/2022
ውብ ባህል በመርቆሪዎስ በአል  ደብረታቦር  አጅባር ሜዳድርች ድርች የልጃገረዶች ጨዋታ
03/02/2022

ውብ ባህል በመርቆሪዎስ በአል
ደብረታቦር
አጅባር ሜዳ
ድርች ድርች የልጃገረዶች ጨዋታ

እስቴ  ዴንሳ ተራራ ስር በአንበሳው ግርማ ሞገስ  በለመለመው ሜዳ የቅዱስ  መርቆሬዎስ በዓል በፈረስ ጉግስ ጨዋታ አምሮና ተውቦ ተከብሯል። የከርሞ ሰው ይበለን
02/02/2022

እስቴ ዴንሳ ተራራ ስር በአንበሳው ግርማ ሞገስ በለመለመው ሜዳ የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል በፈረስ ጉግስ ጨዋታ አምሮና ተውቦ ተከብሯል።
የከርሞ ሰው ይበለን

ድምጻዊ  መሀሪ ደገፋው  ደምቋል
02/02/2022

ድምጻዊ መሀሪ ደገፋው ደምቋል

የደቡብ ጎንደርን ታሪካዊ ፣ሀይማኖታዊ ፣ባህላዊና ተፈጥሮአዊ የቱሪዝም ሀብቶች የፎቶ ኢግዚቪሽን በጉብኝት ላይ
02/02/2022

የደቡብ ጎንደርን ታሪካዊ ፣ሀይማኖታዊ ፣ባህላዊና ተፈጥሮአዊ የቱሪዝም ሀብቶች የፎቶ ኢግዚቪሽን በጉብኝት ላይ

የቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ የንግስ በአል በደብረታቦር ከተማ በአጅባር ሜዳ በፈረስ ጉግስ ጨዋታ,  የደቡብ ጎንደርን የቱሪዝም ሀብቶችን በሚያሳይ የፎቶ ኢግዚቪሽን  እና ታላላቅ የኪነ ጥበብ ባ...
02/02/2022

የቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ የንግስ በአል በደብረታቦር ከተማ በአጅባር ሜዳ በፈረስ ጉግስ ጨዋታ, የደቡብ ጎንደርን የቱሪዝም ሀብቶችን በሚያሳይ የፎቶ ኢግዚቪሽን እና ታላላቅ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት ያለምንም የጸጥታ ችግር በሠላም ተጠናቋል።
ሠለም ለቱሪዝም ቱሪዝም ለሠላም!
የከርሞ ሰው ይበለን።

የቅዱስ መርቆሪዮስ አመታዊ በአል በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ እስቴ ዴንሳ ስር በሞቀና በደመቀ ሁኔታ ይከበራል።በዓሉ በፈረስ ጉግስ ጨዋታና ሌሎች ባህላዊ ጨዋታዎች ይከናወናሉ።ለበዓሉ ሲመ...
27/01/2022

የቅዱስ መርቆሪዮስ አመታዊ በአል በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ እስቴ ዴንሳ ስር በሞቀና በደመቀ ሁኔታ ይከበራል።
በዓሉ በፈረስ ጉግስ ጨዋታና ሌሎች ባህላዊ ጨዋታዎች ይከናወናሉ።
ለበዓሉ ሲመጡ በወረዳው ውስጥ የሚገኙትን ሌሎች የቱሪዝም ሀብቶች ይጎብኙ።

Address

Debre Tabor

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when South Gondar Culture and Tourism posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to South Gondar Culture and Tourism:

Share