South gonder sport

South gonder sport Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from South gonder sport, Government Organization, Debre Tabor.

ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው 8ኛው የመላው ደ/ጎንደር ዞን ወረዳ አቀፍ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ቀጥሎ እየተካሄደ ሲሆን በወንዶች 7 እና በሴቶች 5 ወረዳዎችና ከተ...
07/02/2023

ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው 8ኛው የመላው ደ/ጎንደር ዞን ወረዳ አቀፍ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ቀጥሎ እየተካሄደ ሲሆን በወንዶች 7 እና በሴቶች 5 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚሳተፉበት የጅምናስቲክ ውድድር ቀጥሎ ውሏል ዛሬ በተደረጉ የሌጣ ፈረስ / Vaulting Horse/ የወንዶችና ሴቶች ጨዋታ ስራቸውን አቅርበዋል። ውድድሩ በነገው ዕለትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
*****************************************************************************************************************************
ጥር 30/2015 ዓ.ም
የደ/ጎ አስ/ዞን ወ/ስፖርት መምሪያ
መ/ኢየሱ

ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው 8ኛው የመላው ደ/ጎንደር ዞን ወረዳ አቀፍ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ቀጥሎ እየተካሄደ ሲሆን በወንዶች 11 እና በሴቶች 9 ወረዳዎችና ከ...
07/02/2023

ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው 8ኛው የመላው ደ/ጎንደር ዞን ወረዳ አቀፍ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ቀጥሎ እየተካሄደ ሲሆን በወንዶች 11 እና በሴቶች 9 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚሳተፉበት የዳርት ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ውሏል በዕለቱ በተደረጉ የቡድን የፍፃሜ ጨዋታዎች
1. በዳርት ወንዶች የቡድን
1ኛ. ፍርጣ ወረዳ
2ኛ. እብናት ወረዳ
3ኛ. ፎገራ ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ ሲያሸንፉ።
2. በዳርት ሴቶች የቡድን
1ኛ. እስቴ ወረዳ
2ኛ. ፋርጣ ወረዳ
3ኛ. ስማዳ ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አሸንፈዋል። ውድድሩ በነገው ዕለትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
*****************************************************************************************************************************
ጥር 30/2015 ዓ.ም
የደ/ጎ አስ/ዞን ወ/ስፖርት መምሪያ
መ/ኢየሱስ

ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው 8ኛው የመላው ደ/ጎንደር ዞን ወረዳ አቀፍ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ቀጥሎ እየተካሄደ ሲሆን በፖራሊምክ 10 እና በዲፍሊምፒክ 9 ወረዳዎ...
07/02/2023

ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው 8ኛው የመላው ደ/ጎንደር ዞን ወረዳ አቀፍ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ቀጥሎ እየተካሄደ ሲሆን በፖራሊምክ 10 እና በዲፍሊምፒክ 9 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚሳተፉበት ውድድር ዛሬ ቀጥሎ ውሏል ትናንትና ዛሬ በተደረጉ የፍፃሜ ጨዋታዎች
1. በፖራሊምፒክ 100 ሜትር ወንዶች T_13
1ኛ. አወቀ ታደሰ ከእብናት ወረዳ
2ኛ. ማስረሻ ማሬ ከእስቴ ወረዳ
3ኛ. በላይነው ሰማሁ ከጉና ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ ሲያሸንፉ
2. በፖራሊምፒክ 100 ሜትር ሴቶች T_13
1ኛ. እናንየ ተስፋየ ከላ/ጋይንት ወረዳ
2ኛ. ጠጀ ክንዱ ከጉና ወረዳ
3ኛ. በላይነሽ ጌትነት ከእብናት ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ ሲያሸንፉ
3. በፖራሊምፒክ 100 ሜትር ሴቶች T_11
1ኛ. አረጊቱ አዱኛው ከላ/ጋይንት ወረዳ
2ኛ. አንጓች ገበየሁ ከስማዳ ወረዳ
3ኛ. ዳሳሽ አለሙ ከታ/ጋይንት ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ ሲያሸንፉ
4. በእጅ ጉዳት 100 ሜትር ወንዶች
1ኛ. አንሙት ውባለም ከእብናት ወረዳ
2ኛ. መሠረት አበባው ከእስቴ ወረዳ
3ኛ. እያያ ፀጋ ከስማዳ ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አሸንፈዋል።
5.በዲፍሊምፒክ / መስማት/ በ400 ሜትር ሴቶች
1ኛ. መሰረት ደንበር ከእስቴ ወረዳ
2ኛ. ቦሴ ጌታሰው ከላ/ጋይንት ወረዳ
3ኛ. የሽ ስመኝ ከእስቴ ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አሸንፈዋል።
6.በዲፍሊምፒክ / መስማት/ በ100 ሜትር ሴቶች
1ኛ. መሰረት ደንበር ከእስቴ ወረዳ
2ኛ. ፈጠነች ብሬ ከላ/ጋይንት ወረዳ
3ኛ. ትበይን ጌታ ከእስቴ ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አሸንፈዋል
7.በዲፍሊምፒክ / መስማት/ በ100 ሜትር ወንዶች
1ኛ. እንየው ላቀው ከእስቴ ወረዳ
2ኛ. ሰለሞን ላቀው ከላ/ጋይንት ወረዳ
3ኛ. መታደል ሞላ ከእብናት ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አሸንፈዋል። ውድድሩ በነገው ዕለትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
*****************************************************************************************************************************
ጥር 30/2015 ዓ.ም
የደ/ጎ አስ/ዞን ወ/ስፖርት መምሪያ
መ/ኢየሱስ

ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው 8ኛው የመላው ደ/ጎንደር ዞን ወረዳ አቀፍ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ቀጥሎ እየተካሄደ ሲሆን 12 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚሳተፉ...
07/02/2023

ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው 8ኛው የመላው ደ/ጎንደር ዞን ወረዳ አቀፍ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ቀጥሎ እየተካሄደ ሲሆን 12 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚሳተፉበት የአትሌቲክስ ውድድር ቀጥሎ ውሏል ትናንትና ዛሬ በተደረጉ የፍፃሜ ጨዋታዎች
1. በ400 ሜትር ሴቶች
1ኛ. እንዳገር ዋሌ ከእስቴ ወረዳ
2ኛ. ማንአስብ ምትኩ ከሊቦ ወረዳ
3ኛ. መዓዛ መልኬ ከጉና ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ ሲያሸንፉ
2. በ400 ሜትር ወንዶች
1ኛ. ያብባል አሻግሬ ከላ/ጋይንት ወረዳ
2ኛ. አለምዓለኝ በሬ ከደራ ወረዳ
3ኛ. መለሰ እንዳለው ከአንዳቤት ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አሸንፈዋል።
3. በ100 ሜትር ወንዶች
1ኛ. አደራጀው ስጦታው ከመ/ኢየሱስ ከተማ
2ኛ. ታዘብ መርሻ ከፎገራ ወረዳ
3ኛ. ጌታ ዋለ ከደራ ወረዳ በመሆን የወርቅ ፣ የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አሸንፈዋል
ውድድሩ በነገው ዕለትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
*****************************************************************************************************************************
ጥር 30/2015 ዓ.ም
የደ/ጎ አስ/ዞን ወ/ስፖርት መምሪያ
መ/ኢየሱ

15/03/2020
ቀን 26/06/2012 ዓ,ምከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው የ7ኛው መላ አማራ ጨዋታ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡ ዞናችን በዕለቱ በተለያዮ የውድድር መድረኮች የተሳተፈ ሲሆን የተመዘገቡ ዉጤቶችም የሚከተ...
05/03/2020

ቀን 26/06/2012 ዓ,ም
ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው የ7ኛው መላ አማራ
ጨዋታ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡ ዞናችን በዕለቱ በተለያዮ የውድድር መድረኮች የተሳተፈ ሲሆን የተመዘገቡ ዉጤቶችም የሚከተሉት ናቸው፡፡
1.በአትሌቲክስ 1 የነሀስ ሜዳሊያ፣
2. በዲፍሊምፒክ 1 የወርቅና 1 የነሀስ ሜዳሊያ
3.በፓራሊምፒክ 1 የወርቅና 2 የነሀስ ሜዳሊያ
4. ክብደት ማንሳት በ55 ኪ.ግ 1 የነሀስ ሜዳሊያ
5. ቦክስ በ63 እና 69 ኪ.ግ በተደረገ የጥሎ ማለፍ ውድድር በ63 ኪ.ግ የጎንደር ከተማ ተጋጣሚውን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል
6. በጠ/ኳስ ደ/ጎንደር ምዕ/ጎንደር 3ለ2 አሸንፈዋል፡፡
7. ቼዝ ሁለት ጨዋታ የተደረጉ ሲሆን ከማዕ/ጎንደር ጋር 2ለ2 ሲለያዮ ከደ/ወሎ ጋር በተደረገው ውድድር ደግሞ 3ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል፡፡
ውድድሩ በነገው ዕለትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

Address

Debre Tabor

Telephone

+251960232249

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when South gonder sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share