Boru Meda Hospital

Boru Meda Hospital Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Boru Meda Hospital, Government Organization, Dessa.

06/11/2018

This is the who completed 1,391 surgeries in 5 days in Boru Meda, ! We are so to have all our in-country partners and affiliated ophthalmologists work tirelessly to help us achieve the goal of eliminating needless blindness!

04/11/2018

የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ከአሜሪካው ሂማልያ ካታሪክት ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ከ1ሺህ 400 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የዓይን ሞራ ቀዶ ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡

አገልግሎቱ ለስድስት ቀናት ያህል የሚቆይ ሲሆን፣ ከደቡብ ወሎ ዞን፣ ከኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን እና ከሰሜን ሸዋ ዞን የተወሰኑ ወረዳዎች የሚገኙ በዓይን ሞራ ብርሀናቸውን ያጡ እና የሚሰቃዩ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ሜዲካል ዳሬክተር ዶክተር እፀገነት አረጋ በቅድመ ዝግጅት ባለሙያዎች በየወረዳው በመንቀሳቀስ ህሙማንን በመለየትና ለህብረተሰቡ መረጃ በመስጠታቸው ከ1ሺህ 400 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የዓይን ሞራ ቀዶ ህክምና እየተሰጠ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በዓይን ሞራ ግርዶሽ የተጠቁ ሰዎች እንደልባቸው ስራ መስራት ባለመቻላቸው የድህነት መንስኤ በመሆኑ የትራንስፖርትና የምግብ አገልግሎትን በመሸፈን አገልግሎቱን በነፃ እንዲያገኙ መደረጉም ተብራርቷል፡፡

ለዓይን በሽታ በቂ ትኩረት ባለመሰጠቱ የህሙማን ቁጥር እና ዓይነ ስውርነት እየጨመረ መጥቷል ያሉት ሜዲካል ዳሬክተሯ ስርጭቱን ለመቀነስ ከዘመቻ በተጨማሪ በመደበኛና በየወረዳዎቹ በመንቀሳቀስ ለመስራት ጥረት እየተደረገ ነው ብለዋል፡፡

በህክምናው ላይ የተሳተፉት የሆስፒታሉ የዓይን ስፒሻሊስት ዶክተር ሙሉቀን ፈንታው በበኩላቸው ከውጭ ሀኪሞች ጋር በጋራ መስራታቸው ከህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ በተጨማሪ የአገር ውስጥ ባለሙያዎችን ክህሎት የበለጠ ለማሳደግ ይጠቅማል ብለዋል፡፡

ከየወረዳው መጥተው አገልግሎቱን ያገኙት ለ10 ዓመት የዓይን ብርሀናቸውን አጥተው የነበሩት አቶ አሰን ሰይድ እና ከሁለት ዓመት በላይ ደግሞ በበሽታው ሲሰቃዩ የነበሩት ወ/ሮ ዘነበች አሊ በነፃ በተደረገላቸው ህክምና የዓይን ብርሀናቸው በመመለሱ እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል፡፡

የደቡብ ወሎ ዞን ኮሙዩኒኬሽን፣ ጥቅምት 22/2011

Day 6,cataract campaign.
03/11/2018

Day 6,cataract campaign.

03/11/2018

Stillness before the moment when patient's patches are removed and this group will erupt into a joyful celebration of sight restoration, today in Boru Meda, Ethiopia.

Curing blindness, Boru Meda hospital in collaboration with HCP.
02/11/2018

Curing blindness, Boru Meda hospital in collaboration with HCP.

01/11/2018

An update from HCP Board Member, Dr. Matt Oliva - who is in Boru Meda, Ethiopia right now for a high volume cataract campaign: together with our partners over 1,000 sight-restoring surgeries have been performed in only 3 days! Medical Eye Center

የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ከጥቅምት 19 - 24/2011 ዓ.ም. ከHCP ጋር በመተባበር የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና የመጀመሪያ ቀን  ።"አይነ ስውርነትን መቀነስ፡ ድህነትን መቀነስ ነው"የቦሩ...
29/10/2018

የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ከጥቅምት 19 - 24/2011 ዓ.ም. ከHCP ጋር በመተባበር የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና የመጀመሪያ ቀን ።

"አይነ ስውርነትን መቀነስ፡ ድህነትን መቀነስ ነው"

የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል

Cervical cancer screening training for health facilities Boru Meda Hospital In collaboration with South wollo health dep...
16/09/2018

Cervical cancer screening training for health facilities Boru Meda Hospital In collaboration with South wollo health department.
Day 1

Address

Dessa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Boru Meda Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share