03/09/2026
የአብክመ ሴቶች፤ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2018 በጀት አመት የላቀ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች እውቅና የሰጠ ሲሆን በዚህም
በከተማ አስተዳደር ደረጃ
1ኛ. ደሴ ከተማ አስተዳደር
2ኛ. ኮቦልቻ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም
3ኛ. ጎንደር ከተማ አስተዳደር ሲሆኑ
በዞን ደረጃ ደግሞ
1ኛ. ማዕከላዊ ጎንደር ዞን
2ኛ . ምዕራብ ጎጃም ዞን
3ኛ. ደቡብ ወሎ ዞን ናቸው።
ነሀሴ 27/ 2018 ዓ.ም
ባህር ዳር