Woreilu town green area

Woreilu town green  area Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Woreilu town green area, Government Organization, Dessie.

20/03/2026
13/01/2026
12/01/2026
06/01/2026

የወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ አቡሽ ይመር ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ።
የወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ አቡሽ ይመር እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ ።

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ በድምቀት ከሚከበሩት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ነው።

ሀገራችን ኢትዮጵያ በፈተና ውስጥ ሆና ታላላቅ ሀገራዊ ስኬቶች እያስመዘገበች ፣ የለውጥ፣ የብልፅግና እና የእድገት ጉዞዋን እያጠናከረች በምትገኝበት ምዕራፍ ላይ የምናከብረዉ የዘንድሮዉ የገና በዓል ፣ የጠፋውን የአብሮነትና የመተሳሰብ እሴቶቻችንን በመመለስ በእርቅና በይቅርታ በመፍታት ወንድማማችነትን በማጠናከር ፣ በመደመር እሳቤ ተሳስረን ፣ ለአዳዲስ ሀገራዊ ብስራቶች ፣ በጋራ ለመትጋት መነሳሳትን የምንፈጥርበት ነዉ ።
በዓሉ ማህበራዊ እሴቶችን የሚያነቃቃ፣ የወንድማማችነት/የእህትማማችነት መንፈስን የሚያድስና በአዲስ መንፈስ ለአዲስ ስኬት መነሳሳትን የሚያጎናጽፍ ነዉ።
በቀጣይ ወራትም በልማት ና ሰላም ፣ የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻል ጋር የተያያዙ ተግባራት በቁርጠኝነት የምንተገብር ይሆንል ዘንድ ምኞቴ ነው ።
በመጨረሻም በዓሉን ስናከብር ብሩህ ተስፋንና አሻጋሪ ህልምን ሰንቀን ፣ የአብሮነትና የመደጋገፍ እሴቶችን አልቀን ፣ ለጋራ ሠላምና ዕድገት በጋራ ለመትጋት ዝግጁነታችንን ከፍ በማድረግ ጧሪና ተንከባባቢ የሌላቸው ምስኪን ወገኖቻችንን በመርዳትና በማገዝ መሆን አለበት ብለዋል በመልዕክታቸው ።

መልካም የገና በዓል !
28/4/2018 ዓ.ም
ወረኢሉ ከተማ አስተዳደር

Address

Dessie
0048

Telephone

+251937590209

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woreilu town green area posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share