Dessie Zuriya Woreda Livestock Resource Development Office

Dessie Zuriya Woreda Livestock Resource Development Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dessie Zuriya Woreda Livestock Resource Development Office, Government Organization, Dessie.

👉 ተልእኮ
ጥራቱን የጠበቀ ግብዓትና ቴክኖሎጂ በስፋት በማቅረብ፣የእንስሳት መኖ አቅርቦትን፣ አጠቃቀምን እና የእንስሳት ዝርያን በማሻሻል እና የእንስሳት በሽታን ቀድሞ በመከላከልና በመቆጣጠር፣ ስነ ምህዳርንና ክላሰተርን መሰረት ያደረገ በገበያ የሚመራ የኤክስቴንሽን አገልግሎት ለተጠቃሚዉ በመሰጠት የእንስሳት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የወረዳውን ሕብረተሰብ በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ማድረግ።

30/07/2026
11/07/2026

የአብክመ እንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ቢሮ
# ዶኩመንተሪ

06/07/2026
የደሴ ዙሪያ ወረዳ እንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በወረዳችን ባሉ   የበጎችና_ፍየሎች_የውጭ_ጥገኛ(Mange)_ቁጥጥር_ህክምና_ዘመቻ በስፋት በንቅናቄ እየተከናወነ ይገኛል።
10/06/2026

የደሴ ዙሪያ ወረዳ እንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በወረዳችን ባሉ
የበጎችና_ፍየሎች_የውጭ_ጥገኛ(Mange)_ቁጥጥር_ህክምና_ዘመቻ በስፋት በንቅናቄ እየተከናወነ ይገኛል።

የደሴ ዙሪያ ወረዳ እንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት   የዘመቻ  ኦሬንቴሽን ለቀበሌና የወረዳ እንስሳት ጤና ባለሙያዎች ተሰጥቷል።   ስራው በሁለት ዙር በወረዳው ባሉ 33 ቀበሌዎች ላይ የ...
05/06/2026

የደሴ ዙሪያ ወረዳ እንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት የዘመቻ ኦሬንቴሽን ለቀበሌና የወረዳ እንስሳት ጤና ባለሙያዎች ተሰጥቷል።

ስራው በሁለት ዙር በወረዳው ባሉ 33 ቀበሌዎች ላይ የሚካሄድ ሲሆን የመጀመሪያው ዙር #ከሰኔ 1-5/10/2018 ዓ.ም ከ15 ቀናት በኋላ የሚሰጥ መሆኑን ተገልጿል። የሜንጅ ቁጥጥር ቅድመ መከላከል ህክምና ለሁሉም በጎችና ፍየሎች ይሰጣል።

በመድረኩ የቀበሌዎች የ8 ወራት ጥቅል የስራ አፈጻጸም የተገመገመ ሲሆን በዋናነት የክትባት አፈጻጸም፣የቅድመ መከላከል ህክምና፣ የምርመራ አገልግሎት ገቢ አፈጻጸምና አገልግሎት አሰጣጥ ያለበትን ሁኔታ በጥልቀት በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫ ተቀምጧል።

የ015 ቀበሌ አባሶቆቱ የገበሬ ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ በለማ   ላይ  በግብርና ልማት ቡድኖች የተካሄዴ የገበሬ በዓል (Farmers demonistration)፦
08/05/2026

የ015 ቀበሌ አባሶቆቱ የገበሬ ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ በለማ ላይ በግብርና ልማት ቡድኖች የተካሄዴ የገበሬ በዓል (Farmers demonistration)፦

03/05/2026
በደሴ ዙሪያ ከ039 ቀበሌ ለፋሲካ በዓል ገበያ የደለቡ በጓች በከፊል፦
06/04/2026

በደሴ ዙሪያ ከ039 ቀበሌ ለፋሲካ በዓል ገበያ የደለቡ በጓች በከፊል፦

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dessie Zuriya Woreda Livestock Resource Development Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share