Dilla University ICT Directorate

Dilla University ICT Directorate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dilla University ICT Directorate, Government Organization, Dilla.

Dilla University ICT Directorate office is one of the University Directorate office which works to achieve the vision of the university successfully by ICT technology

22/08/2026

70 ሺህ 544 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል - ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 550 ሺህ 210 ተማሪዎች ውስጥ 70 ሺህ 544 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል አለ የትምህርት ሚኒስቴር፡፡

የትምህረት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በዘንድሮ ዓመት የተሻሻለ ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል።

ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺህ 544 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡

ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12 ነጥብ 8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸውን አብራርተዋል፡፡

በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺህ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺህ 210 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸውን ጠቁመዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 32 ነጥብ 3 በመቶ ተማሪዎችን በማሳለፍ ቀዳሚ ነው ብለዋል።

በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 62 በመቶ የሚሆኑት በኦንላይን መፈተናቸውን አስረድተዋል፡፡

በ2018 የትምህርት ዘመን አጠቃላይ 563 ሺህ 501 ተማሪዎች በ607 የፈተና ማዕከላት ውስጥ የተፈተኑ ሲሆን ፈተናው በ6 ዙሮች መሰጠቱን አስታውሰዋል።

88 ት/ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ያሳለፉ ሲሆን 565 ት/ቤቶች ደግሞ ምንም ተማሪ ማሳለፍ እንዳልቻሉ ገልጸዋል፡፡

ካለፉት ተማሪዎች መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16 ነጥብ 5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8 ነጥብ 33 በመቶ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡

በጀማል አህመድ

18/08/2026

📢 አዲስ ማስታወቂያ 🔔
=====******=====

📍ለድህረ ምረቃ መግብያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ!

📍የፈተና ቀን ነሐሴ 20 እና 21 መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ሁሉ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

ዲላ ዩኒቨርሲቲን ምርጫዎ ያድርጉ!

!

18/08/2026

📍For your Information!

🎓 Programs offered at Dilla University

17/08/2026

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች የውድድር ምርጫን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ

የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶችና ምክትል ፕሬዚዳንቶች አሰያየም በተመለከተ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ https://sl1nk.com/9npn2w7 ሊንክ በመግባት ሙሉ መመሪያውን ማውረድ ይችላሉ።

NGAT Registration AnnouncementThe Ministry of Education has announced the registration schedule for the National Graduat...
27/07/2026

NGAT Registration Announcement
The Ministry of Education has announced the registration schedule for the National Graduate Admission Test (NGAT). Prospective postgraduate applicants are encouraged to complete their registration within the specified period and carefully follow the official instructions.
🔗 Registration Portal: https://ngat.ethernet.edu.et

15/07/2026

📢 ማስታወቂያ 🔔
===******===

ለዲላ ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት ተማሪዎች እንዲሁም አዲስ የPGDT ትምህርት መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ

📢 ለነባር የክረምት መርሃግብር ተማሪዎች

📍 ምዝገባ ከሐምሌ 20 - 21/2018ዓ.ም
📍 የርቀት ሞጁል ቱቶሪያል ከሐምሌ 22 - 24/2018ዓ.ም
📍 የገጽ ለገጽ ትምህርት መጀመሪያ ከሐምሌ 27/2018ዓ.ም

📢 ለአዲስ የክረምት PGDT ትምህርት ፕሮግራም አመልካቾች

📍የማመልከቻ ጊዜ ከሐምሌ 17 - 24/2018ዓ.ም

መሆኑን እያሳወቅን በተባሉት ቀናት ላይ የሚጠበቅባችሁን ሁሉ በማሟላት እንድትመዘገቡ ስንል እናሳስባለን።

=== # # #===


15/07/2026
ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ=========================ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን ሁለተኛ ወሰን ትምህርት በተለያዩ የድህረ-ምረቃ መስኮች በመደበኛ እና ...
09/07/2026

ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
=========================

ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን ሁለተኛ ወሰን ትምህርት በተለያዩ የድህረ-ምረቃ መስኮች በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብሮች በሁለተኛ እና በሶስተኛ ድግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡

ለፕሮግራሙ መግቢያ የተዘጋጀውን ብሔራዊ የድህረ ምረቃ መግቢያ (NGAT) አመልካቾች በብቃት ማለፍ እንዲችሉ ነፃ ስልጠና፣ የተለያዩ ሞጁሎችን እንዲሁም የልምምድ ፈተና በዘርፉ ሰፊ ልምድ ባላቸው መምህራን አዘጋጅቷል፡፡

በዚህም መሰረት ስልጠና የሚወስደውን የሰው ቁጥር ለማወቅ እና በልኩ ለመዘጋጀት እንዲረዳን አመልካቾች ከሐምሌ 02/2018 እስከ ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም በበይነ መረብ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ በመግባት ይመዝገቡ።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdCzkJ1ZI-A0qWq4Sx0PayAumCymWHL2hqLfNyJtYLT2Bo-1A/viewform

እንዲሁም ከሐምሌ 17-18/2018 ዓ/ም ድረስ ዲላ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ /በአካዳሚክ ፕሮግራም ዳሬክቶሬት ጽ/ቤት/ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

=== # # #===


!

09/07/2026

Address

Dilla
419

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251463314162

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dilla University ICT Directorate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Dilla University ICT Directorate:

Shortcuts

Share