elmis Ethiopia

elmis Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from elmis Ethiopia, Government Official, Dilla.

03/07/2026

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል ጋር ዜጎችን አሰልጥኖ በማብቃት ወደ ካናዳ መላክ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡

በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ክቡር ኒኮላስ ሪቻርድሰን እና የፊቸር ፊት ኢንተርናሽናል ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ አብይ ራይሞንድ ተገኝተዋል።

ክብርት ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በወቅቱ እንደገለጹት ይህ ስምምነት ወጣቶች በክህሎት በቅተው በስነ-ምግባር ታንጸው ውጤታማ የሚያደርጋቸውን የሥራ ስምሪት ማገኝት የሚያስችላቸው ነው፡፡

ሚኒስቴሩ ወደ ካናዳ የሥራ ስምሪት ለመስጠት ለመጀመሪያ ግዜ በህጋዊ መንግድ የተፈራረመው ከዚህ ድርጅት ጋር መሆኑን ገልጸው ምዝገባም ሆነ ስምሪት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ የሚደረገው በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት(E-Lmis) አማካኝነት ብቻ ነው ብለዋል፡፡

አምባሳደር ክቡር ኒኮላስ ሪቻርድሰን በበኩላቸው፤ ስምምነቱ ካናዳ ከአፍሪካ አገራት ጋር የጀመረችው አዲስ ስትራቴጂ አካል መሆኑን ጠቅሰው በካናዳ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን (ዳያስፖራ) ለሁለቱ አገራት ግንኙነት መጠከር ያላቸውን ሚና አድንቀዋል።

የፊቸር ፊት ኢንተርናሽናል ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ አብይ ራይሞንድ፤ ዓላማችን ዜጎችን ካናዳ መላክ ብቻ አይደለም ዜጎችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊና ብቁ እንዲሆኑ ማድረግ ዋና ዓላማው ነው ብለዋል፡፡

ፕሮሰሱን ለመጀመር የሚያስፈልጉ መስፈርት
- መታወቂያ ወይም የታደሰ ፓስፖርት
- በሙያ ሰርተፊኬት ወይም የትምህርት ማስረጃ
- ስልክ ቁጥር እና ኢሜል
- ፎቶግራፍ

ለመመዝገብ በዚህ ይላኩልን https://t.me/

ስምምነቱ የዜጎችን መብትና ደህንነት ባከበረ መልኩ ሕጋዊነት ለመዘርጋት ገልጸዋል።

🌏✈️የውጭ ሀገር የስራ እድል ፈላጊዎች በሙሉ +2519311583580931158358 ይደውሉልን!🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የ...
03/03/2026

🌏✈️የውጭ ሀገር የስራ እድል ፈላጊዎች በሙሉ
+251931158358
0931158358 ይደውሉልን!
🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ኃይል የዜጎች መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት የቤት ተግባራት ትልቅ ምልክት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደ የተለያዩ አረብ ሀገራት እና በአውሮፖ በተለያዩ የሞያ አካባቢዎች የሰው ኃይል ይፈለጋል።
የስራ ዘርፍ ብዛት
📍አሽከርካሪ 3500
📍የብስክሌት ነጂ 350
📍ግንበኛ 5400
📍የፅዳት ሰራተኛ 5200
📍የህንፃ ግንባታ የቀን ሰራተኛ 1050
📍የተካኑ የህንፃ የግንባታ ባለሙያዎች 700
📍መካኒክ እና ኤሌክትሪክ ባለውያዎች 600
📍አትክልተኞች ሰራተኞች 700
📍ነዋና ገንዳ ጠባቂዎች 200
📍የመጋዘን እቃ አደራጅ ሰራተኞች 700
📍የሴት እና ወንድ የፅዳት ሰራተኛ 900
📍የወንድ አጽጂዎች 200
📍የምግብ ዝግጅት ሰራተኞች 2000
📍እቃ አድራሽ በእግር/ብስክሌተኛ 4000
📍የጥበቃ ሰራተኛ 6000
📍የፋብሪካ ሰራተኞች 400
📍የግንባታ ሰራተኞች 100
📍የሲቪል ፎርማን 100
📍የሲቪል ቻርጅጌዎች 200
📍የመዝጊያ አናጢዎች 100
📍የብረት ጠጋኞች 1000
📍የአትክልተኛ 1000
📍የግንባታ ረዳት 500
📍የክፍያ ሻጭ 100
📍የፎርማን 100
📍አናጢዎች 100
📍የፀጉር ስራ100
📍ከባድ መኪና ሹፌር 2000
📍መንገድ ጠጋኞች 1000
📍የእርሻ ሰራተኛ 1000
📍የቤት ጠጋኞች 1600
📍የመኪና ጠጋኞች 500
📍የመዝጊያ አናጢዎች 140
📍ቀለም ቀቢ 20
📍ቀላል መኪና 2000
📍ሴልስማን 100
📍ቼከር መራጭ 30
📍የዓሣ ማጥመጃ ሰራተኞች 20
📍የቡቸሪ ሰራተኞች 20
📍ደህንነት 40
📍ረዳት 40
📍የድስት ማጠቢያዎች 40
📍ሰራተኞችን መጫን እና መጫንን 40
📍የጡብ ሜሰን 100
📍የግንባታ አናጢ 2000
📍የመኪና ጥገና 1000
📍የጡብ ረዳት 1000
📍የህንፃ ማጽጃዎች 200
📍የብረት ማስተካከያ 50
📍ሊሞዚን ሹፌር 100
📍ቆፋሪ 5000
📍የመስኖ ቧንቧ መገጣጠሚያ 500

🏫ስለሆነም ይሆንን እድል ስትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ https://t.me/ ብላችሁ በመመዝገብ
ፖስፖርት
ፎቶግራፍ
ስልክ ቁጥር በመላክ ከላይ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) ተመድባችሁ ስልጠና የምትሰለጥኑ ይሆናል የባዮሜትሪክስ መረጃ በማስመልከት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ELMIS OTP የምትፈልጉ ይሆናል::

በዚህ ይመዝገቡ ትክክለኛ መረጃዎችን አሞልተው መላክ ይኖርባቹሃል በላይ ባለው link እናሳውቃለን።ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 0931158358 ዘወትር በስራ ሰአት ይደውሉልን።

Address

Dilla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when elmis Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share