Industry Zone Health Centers

Industry Zone Health Centers Health for all

Yesterday we had discussion in  gebategna mende about :malaria prevention, CBHI enrolment ,and measle prevetion.
25/03/2025

Yesterday we had discussion in gebategna mende about :malaria prevention, CBHI enrolment ,and measle prevetion.

የክትባት ዘመቻው ስኬታማ እንዲሆን የባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ይጠይቃል ድሬዳዋ፤የካቲት 14/2017(ኢዜአ)፦በድሬዳዋ የተቀናጀው የልጅነት ልምሻ የክትባት ዘመቻ ስኬታማ እንዲሆን የባለድ...
22/02/2025

የክትባት ዘመቻው ስኬታማ እንዲሆን የባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ይጠይቃል

ድሬዳዋ፤የካቲት 14/2017(ኢዜአ)፦በድሬዳዋ የተቀናጀው የልጅነት ልምሻ የክትባት ዘመቻ ስኬታማ እንዲሆን የባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ይጠይቃል ሲሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ።

በድሬዳዋ አስተዳደር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የክትባት ዘመቻውን በድሬዳዋ ኢትዮ-አሊያንስ ፍራንሴስ የህፃናት ትምህርት ቤት ተገኝተው ያስጀመሩት የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ፅጌረዳ ክፍሌ ናቸው።

ከንቲባ ከድር በወቅቱ ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ ዘመቻው አገር ተረካቢና ጤናማ ትውልድ ለማፍራት የሚደረገውን ጥረት ስኬታማ ለማድረግ ትልቅ አቅም አለው።

መንግስት የህብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ ከተገበራቸው የቅድመ መከላከል አካል የሆነውን የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ሲሆን ይህም ስኬታማ እንዲሆን የባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎን ይጠይቃል።

የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ፅጌረዳ በበኩላቸው ዛሬ መካሄድ በጀመረውና ለአራት ቀናት በሚቆየው የክትባት ዘመቻ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት እንደሚከተቡ ገልጸዋል።

በአስተዳደሩ የገጠርና ከተማ ክላስተር የተጀመረውን የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት ስኬታማ ለማድረግ የሚያስችሉ የህክምና ባለሙያዎች እና የዘመቻው አስተባባሪዎች በዘመቻው መሰማራታቸውን ተናግረዋል።

ክትባቱ ቤት ለቤት፣በህፃናት ማቆያ፣ በትምህርት ቤቶች፣ በጤና ተቋማት እና ህፃናት በሚገኙባቸው ስፍራዎች በሙሉ ተደራሽ ይሆናል ብለዋል።

በ 2ኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተሰጡ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ በቦረን ጤና ጣቢያ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ውይይት ያደረግን ሲሆን  ከብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ለውይይት ...
15/02/2025

በ 2ኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተሰጡ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ በቦረን ጤና ጣቢያ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ውይይት ያደረግን ሲሆን ከብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ለውይይት የተዘጋጀው ሰነድ ቀርቦ ጥልቅ ውይይት ተደርጎበት በተዋረድ ያሉት አባላቶች የተሻለ ግንዛቤ በመያዝ እና ህዝብን ለማገልገል ጠንካራ ተነሳሽነትን ለመፍጠር ያለመ እንደሆነ ተገልፆል።
በአስር ይዘቶች ተከፍለው የተዘጋጁት የመወያያ ሰነዶች ከቃል እሰከ ባህል ፣ ብሄራዊ ትርክት ማፅናት ፣ ውጤታማ የሰላም ግንባታ ስራ መስራት ፣ ሰላምን በሁሉም ክልሎች እና ከተሞች ውስጥ ማፅናት ፣ የፍትህ ዘርፉን ውጤታማነት ማጠናከር ፣ የሀገር ግንባታ ሂደት ይጠቀሳሉ።
በተጨማሪም ኢኮኖሚያዊ ፍጥነትን ማረጋገጥ ፣ ማህበራዊ የብልፅግና ስራዎችን ማስጠበቅ ፣ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች ማጠናከር ፣ በሲቪል ሰርቪስ ዘርፍ የተጀመረውን ሪፎርም ማረጋገጥ እና የሚዲያ ግንኙነት ማጠናከር በሚሉ አንኳር ነጥቦች ዙሪያ ተወያይተናል።

FTAT and Focci investigation Response Activity conducted at Boren kebele and kuba camph areas.....
11/02/2025

FTAT and Focci investigation Response Activity conducted at Boren kebele and kuba camph areas.....

08/02/2025
Orientation given for HDA and community mobilizers on coming soon OPV Campaign and good discussion on current situations...
08/02/2025

Orientation given for HDA and community mobilizers on coming soon OPV Campaign and good discussion on current situations of Measles outbreak in our catchment area and Importance of community engagement.etc.....

Today's we conducted Integrated Measles map up Campaign and Active Case searching in Boren kebele around Cuba camph area...
08/02/2025

Today's we conducted Integrated Measles map up Campaign and Active Case searching in Boren kebele around Cuba camph areas, specially we have one new Measle suspected case that notified from sabian General Hospital so our RRT immediately move to the areas and detail investigation and we got three secondary cases and Appropriately managed the cases according to National guidelines with close follow-ups.......
Special : 1,Thanks to Sis Bereket Million Head of BHC for unique support and building sense of TeamWorks.
2, SGH - Phem team for early Notification.
All Teams from BHC🙏🙏

Today's we conducted PMT Meeting and details descusions on tir month plans Vs Achievement, so it was nice time to  ident...
08/02/2025

Today's we conducted PMT Meeting and details descusions on tir month plans Vs Achievement, so it was nice time to identifying Gap's and develops action plan for the next...
Thanks To All Teams!

Barakat H. c:👉SMH @ Boren PHCU✍በድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ፣ የጤና ማበልፀግ ኬዝ ቲም በየአመቱ የሚከበረውን የ2017ዓ.ም የጤናማ  እናትነት ወር ዛሬ በቦረን ጤና ጣቢያ...
31/01/2025

Barakat H. c:
👉SMH @ Boren PHCU✍
በድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ፣ የጤና ማበልፀግ ኬዝ ቲም በየአመቱ የሚከበረውን የ2017ዓ.ም የጤናማ እናትነት ወር ዛሬ በቦረን ጤና ጣቢያ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

ዓላማውም ፦ ከእርግዝ እና ከወሊድ ጋር ተያያዥነት ባለው ችግር ምክኒያት የእናቶችና የጨቅላ ህፃናት ህመምና ሞትን ለመቀነስ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ለመፍጠር እና ሁሉም ባለድርሻ አካላት የትኩረት አጀንዳ ሆኖ በንቃት እንዲሳተፉ ማድረግ ነው።

ስለዚህ በእለቱም
✅ለነፍሰጡር እና ለወለዱ እናቶች ጥያቂ እና መልስ ላይ ንቁ ሳትፎ በማድረግ በቂ መልስ ለመለሱ እናቶች በመሸለም እና በጥያቄዎቹ ላይ ግንዛቤ በማስጨበጥ።
✅የእርግዝና ክትትል በማድረግ እና ልጆቻቸው በተቋሙ የወለዱ እናቶችንም (Satisfied clients) በመሸለም እንዲሁም እነሱ ያገኙትን አገልግሎት ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ እና በአካቢያቸው እንደዲያሳውቁ መልዕት ተላልፏል።
✅ በመጨረሻም የእለቱን የጤናማ እናትነትን ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በደማቅ ሁኔታ እንዲከበር ላዘጋጁ እና ላስተባበሩ እውቅና ሽልማት በማርከት ፕሮግራም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል

የድሬደዋ አስተዳደር የኢንዱስትሪ መንደር ጤና ጣቢያ የብልፅግና ፓርቲ ሴል  በሚል ሰነድ ላይ በመወያየት ድርጅታችን ያሳካውን ስኬቶች ለማስቀጠል እና የተሻገራቸውን ችግሮችን እና በዚህ ውስጥ ...
01/04/2023

የድሬደዋ አስተዳደር የኢንዱስትሪ መንደር ጤና ጣቢያ የብልፅግና ፓርቲ ሴል በሚል ሰነድ ላይ በመወያየት ድርጅታችን ያሳካውን ስኬቶች ለማስቀጠል እና የተሻገራቸውን ችግሮችን እና በዚህ ውስጥ ታሪካዊ እና ወቅቱን የሚመጥን የአመራር ተልዕኮችን የፈጠረበትን መንገድ በማድነቅ እና የሰነዱን ወቅታዊነት እና ምቹ እንዲሁም ገላጭ ወቅቱን ያሳየ መሆኑን በመግለፅ የሴሏ አመራሮች እና አባሎች ፓርቲው ያስተላለፈውን ተልዕኮችን በመውሰድ ከፖርቲው ጎን እንደሚቆሙ ቃል በመግባት መድረኩ በድል ተጠናቋል።

የድሬደዋ አስተዳደር የኢንዱስትሪ መንደር ጤና ጣቢያ በዛሬው እለት ማለትም በቀን 11/06/2015 ዓ/ም የስድስት ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ያካሄደ ሲሆን በክብር እንግድነትም የቀበሌ 02 ...
18/02/2023

የድሬደዋ አስተዳደር የኢንዱስትሪ መንደር ጤና ጣቢያ በዛሬው እለት ማለትም በቀን 11/06/2015 ዓ/ም የስድስት ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ያካሄደ ሲሆን በክብር እንግድነትም የቀበሌ 02 የሀሎሌ መንደር የጤና አስተባባሪ የተከበሩ አቶ ሁሴን ሰኢድ የተሰራውን ስራ ሪፓርት በማዳመጥ አሁንም ወደፊትም ከጤና ጣቢያው ጎን እንደሚቆሙ እና የተገኙትን ስኬት በማስቀጠል በክፍተቶች ላይ ባለሞያው ሆነ የጤና ጣቢያው ሰራተኛ አሁን ካሳየው ጥንካሬ በበለጠ ሊሰሩ እንደሚገባ አሳስበዋል ።

Address

Dire Dawa Administration
Dire Dawa

Telephone

+251943018695

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Industry Zone Health Centers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share