Science and Innovation Technology Dire Dawa.

Science  and Innovation Technology  Dire Dawa. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Science and Innovation Technology Dire Dawa., Government Organization, Dire Dawa.

04/09/2025
የድሬዳዋ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከአስተዳደሩ የኮሪደር ልማት ቲም እና አመራር ከኢፌድሪ ከተማና መሰረተ ልማት ሚንስቴር ጋር በመተባበር በስማርት ከተማ ፅንሰ ሀሳብና ትንታኔ፤የማስፈፀሚያ...
02/09/2025

የድሬዳዋ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከአስተዳደሩ የኮሪደር ልማት ቲም እና አመራር ከኢፌድሪ ከተማና መሰረተ ልማት ሚንስቴር ጋር በመተባበር በስማርት ከተማ ፅንሰ ሀሳብና ትንታኔ፤የማስፈፀሚያ ስልቶች፤ስትራቴጂና ጋይድላይን፤የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።በመድረኩ መክፈቻ ላይ የድሬዳዋ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ሀላፊ ኢ/ር አብዱላዚዝ ሻፊ በአስተዳደሩ እየተሰሩ ያሉ የስማርት ሲቲ ግንባታዎች በቅንጅታዊ አስራር፤በአቅምግንባታና የህብረተሰብ ተሳትፎ ማዕከል ያደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
ነሀሴ 27/12/2017 ዓ.ም

22/04/2025
01/04/2025
26/03/2025
ተቋማትን ለሳይበር ጥቃት የሚያጋልጡ ዋና ዋና ክፍተቶችተቋማት ስራቸውን ለማቀላጠፍና ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት ለመስጠት የዲጂታል ቴክኖሎጂውን በእጅጉ እየተጠቀሙ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን ከቴክኖሎ...
28/02/2025

ተቋማትን ለሳይበር ጥቃት የሚያጋልጡ ዋና ዋና ክፍተቶች

ተቋማት ስራቸውን ለማቀላጠፍና ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት ለመስጠት የዲጂታል ቴክኖሎጂውን በእጅጉ እየተጠቀሙ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን ከቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት እድገት ጋር የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትም አብሮ የሚያድግ በመሆኑ ተቋማት የዲጂታል ቴክኖሎጂውን ከመጠቀም ባለፈ ለሳይበር ጥቃት የሚዳርጉ ክፍተቶችን ማወቅና መድፈን ላይ በትኩረት መስራት ይገባል። ተቋማትን ለጥቃት እንዲጋለጡ ከሚያደርጓቸዉ ዋና ክፍተቶች መካከልም የሚከተሉት ይገኙበታል፦
👉ተገቢ የአመራር ፣ የአስተዳደር ማዕቀፎ እና የአሠራር ሥርዓት አለመዘርጋት፣

👉ተገቢ አደረጃጀትና የሰው ኃይል አለመኖር፣

👉ዝቅተኛ የሳይበር ደህንነት አቅም ፣

👉የሳይበር ደህንነት ንቃተ-ህሊና ዝቅተኛ መሆን፣

👉የሳይበር ደህንነት ማስጠበቂያ ቴክኖሎጂዎች ያለመኖር፣
👉ለጥቃት ተጋላጭ ሲስተሞችና መሠረተ-ልማቶች መኖር፣
👉ዝቅተኛ የሳይበር ደህንነት ንቃተ-ህሊና ፣
''የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር(INSA)''

13/02/2025

https://ethiocoders.et/ ላይ በመግባት የኮዲንግ መሰረታዊ ክህሎትዎን የሚያሳድጉበትን ነጻ የኦንላይን ስልጠና ይውሰዱ አለምአቀፍ እውቅናን ያግኙ!
ለበለጠ መረጃ በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ኢኖቬሽንናቴክኖሎጂ ኤጀንሲ በአካል በመምጣት መረጃውን ማግኘት ይችላሉ ወይም በ0923551804 በመደወል መረጃውን ማግኘት ይችላሉ።

24/01/2025
ዛሬ ሮቡዕ  20/02/17ዓ.ም እንደ ድሬዳዋ አስተደዳር የኢትዮጵያ አምስት ሚሊዬን ኮደሮች ኢኒሼትቭ ትግበራን  በተመለከተ  የዚህ ፕሮግራም አስተግባሪ ቴክኒካል ኮሚቴ ውይይት አካሂዷል። በው...
30/10/2024

ዛሬ ሮቡዕ 20/02/17ዓ.ም እንደ ድሬዳዋ አስተደዳር የኢትዮጵያ አምስት ሚሊዬን ኮደሮች ኢኒሼትቭ ትግበራን በተመለከተ የዚህ ፕሮግራም አስተግባሪ ቴክኒካል ኮሚቴ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ እስከ አሁን ባሉት የትግበራ ምዕራፍፎች አጠቃላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የተገለፁ እና ግምገማ የተደረገባቸው ሲሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጄንሲ ኃላፊ የሆኑት አቶ አብዱላዚዝ ሻፊ (የቴክኒካል ኮሚቴው ዋና ሰብሳቢ) ከወይይቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት እና ለቀጣይ ስራዎች የትኩረት አቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱን ቋጭተዋል።

Address

Dire Dawa

Telephone

+251251119576

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Science and Innovation Technology Dire Dawa. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share