19/03/2021
በመሆኑም እኒህን ፕሮጀክቶች ለመገንባት ግልፅ ጨረታውን ከአሸነፉት የስራ ተቋራጮች ጋር ውል በመግባት ግንባታው ተጀምሯል።
Project-2- Lot - 1 - ከ ያሆ ኮንስትራክሽን ህንፃ ስራ ተቋራጭ ድርጅት ጋር
Lot - 2 - ከ መላኩ ተስፋዬ ጠቅላላ የስራ ተቋራጭ ጋር
Project-1- G+4 & G+0 - ከ ሙሉጌታ ዋልጋ ህንፃ ስራ ተቋራጭ ድርጅት ጋር