08/09/2026
የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ጽዳትና ውበት ኤጀንሲ ወረዳ 7 ጫትራ ውሰጥ ተጠራቅሞ የነበር ቆሻሻ ከማጽዳት ስራ በተጨማሪ ቆሻሻ የመሰብሰብ አካለት ጋር ለቀጣይ ስራዎችንም፤ በጋር ስምምነት ለመፈጠር ተችልውል ።
የአካባቢችን ፅዳት ባህል እናድርግ ።
በጷጉሜ 3/2018ዓም