07/07/2018
በድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ጥያቄ እና አስተያየት መሰረት ከዚራ ኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ጣቢያ ፊት ለፊት የሚገኘውን አደባባይ ወደ ቀድሞ ይዞታው ማለትም የከተማው መገለጫ በሆነው ባቡር ለመመለስ በዛሬው በዛሬው እለት በአደባባዩ የነበረውን የማንሳት ስራ ተሰርቷል፡፡ በቀጣይም በህዝቡ አስተያየት መሰረተ ባቡር በአደባባይዩ ላይ የመተካት ስራ ይሰራል፡፡ (የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት፡፡ ሰኔ 30/2010)