የዱብቲ ከተማ ውሃና ፈሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት Dubte Magaalah Maqub leeh Ayfaafyih K/Buxa

  • Home
  • Ethiopia
  • Dubti
  • የዱብቲ ከተማ ውሃና ፈሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት Dubte Magaalah Maqub leeh Ayfaafyih K/Buxa

የዱብቲ ከተማ ውሃና ፈሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት Dubte Magaalah Maqub leeh Ayfaafyih K/Buxa ውሃ ህይወት ነው

ለዱብቲ ከተማ ውሃ ደንበኞቻችን በሙሉ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ የኤሌክትሪክ አግልግሎት በመቋረጡ ምክንያት በዱብቲ ከተማ በነገው ዕለት የውሃ ስርጭት መገኘት የነበረባቸው የድጃ ሰ...
09/03/2023

ለዱብቲ ከተማ ውሃ ደንበኞቻችን በሙሉ

በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ የኤሌክትሪክ አግልግሎት በመቋረጡ ምክንያት በዱብቲ ከተማ በነገው ዕለት የውሃ ስርጭት መገኘት የነበረባቸው የድጃ ሰፈራ አካባቢዎች ላይ እና በሌሎችም ከተማ አካባቢዎች የውሃ ስርጭት መቆራረጥ ይኖራል ።

በመሆኑም የመብራት አግልግሎት መቋረጥ ችግር ምክንያት በከተማዋ ተስተካክሎ የነበረው የውሃ አቅርቦት ላይ ከፍተኛ ጫና ይኖራል ።

የመብራት አግልግሎት መቋረጥ ችግር እሰከሚሰተካከል ድረሰ ለሚከሰተው የውሃ መቆራረጥ ክቡራን ደንበኞቻችን በትዕግሥት እንድትጠብቅ ተቋማዊ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ።

ይካተት 30/06/2015
የዱብቲ ከተማ ውሃና ፈሳሽ አግልግሎት ጽ/ቤት

እንደዚ  አይነት ብክነት ዝም ብለን አንይ። ((የአንድ የውሃ ጠብታ ዋጋ አላት)) !!! ዱብቲ ከተማ መጠጥ ውሃና ፈሳሽ አግልግሎት ጽ/ቤት 18/06/2015 ዓ.ም
25/02/2023

እንደዚ አይነት ብክነት ዝም ብለን አንይ። ((የአንድ የውሃ ጠብታ ዋጋ አላት)) !!!

ዱብቲ ከተማ መጠጥ ውሃና ፈሳሽ አግልግሎት ጽ/ቤት
18/06/2015 ዓ.ም

21/02/2023
የውሃ አቅርቦቱ አስተማማኝ በቂና ቀጣይነት እንዲኖረው የዱብቲ ከተማ ውሃና ፈሳሽ አግልግሎት ጽ/ቤት ከዱብቲ ከተማ መስተዳድር አመራሮች ጋር በመተባበር እየሰሩ መሆኑን የዱብቲ ከተማ ውሃና ፈሳ...
21/02/2023

የውሃ አቅርቦቱ አስተማማኝ በቂና ቀጣይነት እንዲኖረው የዱብቲ ከተማ ውሃና ፈሳሽ አግልግሎት ጽ/ቤት ከዱብቲ ከተማ መስተዳድር አመራሮች ጋር በመተባበር እየሰሩ መሆኑን የዱብቲ ከተማ ውሃና ፈሳሽ አግልግሎት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ወግሪስ አይታአሶ ገለፀዋል ።

ጽ/ቤት ከከንቲባው አመራሮች ጋር በመሆን ተበላሽቶ የነበረውን የውሃ ጉድጓዶች አግልግሎት እንዲሰጡ አድርገው ለህብረተሰቡ በፍትሃዊነት ውሃ ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል ብለዋል ።

መጪው ጊዜ የሙቀት ወቅት በመሆኑ ለከተማችን ህብረተሰብ በቂና አስተማማኝ ውሃ ለማቅረብ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር በመሰራት ለህብረተሰቡ በቂ ውሃ ለማቅረብ በቁርጠኝነት እንሰራለን ብለዋል ። በቀጣይም ህብረተሰቡ ከጎናችን በመሆን ሊያግዘን ይገባል ብለዋል ።

17/12/2022
Qafar Rakaakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Awsi Rasuk Dubte Daqaarih Ayyunta Lih Walal Gexse. Rakaakayak Naharsi Sa...
29/11/2022

Qafar Rakaakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Awsi Rasuk Dubte Daqaarih Ayyunta Lih Walal Gexse.

Rakaakayak Naharsi Saqal Cajji Awal Qarba Ta Aracal Abeh Yan Yaabal Dubte Daqaaral Doolat Abak Geytimah Yan Daddos Taamomil Ayyunti Gexe Kala Yakkemik Ken Geril Takkeh Tan Taamomi Qoklah Yan Mara Yakkeenim Faxxintam Qaddoyse.

Baxsa Luk Dubte Daqaar Leh Yan Fidin Baaxoxal Buqre Daddos Abak Daccarsittoh Xiina Sinni Mano Milaagak Doolatah Culenta Culsah Yan Mara Takkeenim Faxximtam Kinnuk Daqar Mirocti Kaadu Madabah Elle Aninnaan Dariifafil Ayyunta Buqre Fan Yayfukuneenimih Taama Abaanam Faxximtam yescesse.

Awayyih Uddur Ta Daqaaral Doolat Abak Geytimah Yan Sirray Buqreh Daddoos Elle Yakkuh Ardi Bicsaanamih Taamal Doolat Taama Edde Abak Geytimah Yan Silaacitte Yabbixeenih Taamite Kalaanamih Adafitte Abtah Tan Umam Abeenit Kaanun Foocal Ken Xayyoysak Yakkeh Yan Daddos Qoklah Yan Mara Takkeenim Faxximta Axcuk Farmo Tatruse.

29/11/2022
በመሰረተ ልማት ዕቅድ ውስጥ የውሃ ሃብት ልማት የትኩረት መስክ፡- የንጹህ መጠጥ ውኃና ሳኒቴሽን አቅርቦት ባልተዳረሰባቸው አካባቢዎች ማዳረስ፤ የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የመጠጥ ውኃ...
18/11/2022

በመሰረተ ልማት ዕቅድ ውስጥ የውሃ ሃብት ልማት የትኩረት መስክ፡-

 የንጹህ መጠጥ ውኃና ሳኒቴሽን አቅርቦት ባልተዳረሰባቸው አካባቢዎች ማዳረስ፤

 የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የመጠጥ ውኃ አቅርቦት ማስፋፋት፤

 የተገነቡ የመጠጥ ውኃ ተቋማትን አገልግሎት በዘላቂነት እንዲቀጥል ማስቻል፤

 የታዳሽ ኃይል የመጠጥ ውኃ አቅርቦት አማራጭን ለገጠር መጠጥ ውኃ ተቋማት እንደ አንድ የኃይል ምንጭ መጠቀም፤

 የተቀናጀ የተፋሰስ ልማትን ማሳደግ እና ድንበርና ድንበር ተሻጋሪ የውኃ ሀብት ጉዳዮች ፍትሐዊ አጠቃቀምን ማረጋገጥ፤

 የከተሞች ፍሳሽ አወጋገድ ሥርዓትን ማጠናከር እና አስፈላጊ የመሠረተ ልማት አውታሮችን መገንባት፤

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Nahrsi Saqal Cajji Awwal Qarab Lee Malaak luk Baxaabasa le Walal Gexsak maacise.Nahrsi ...
18/11/2022

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Nahrsi Saqal Cajji Awwal Qarab Lee Malaak luk Baxaabasa le Walal Gexsak maacise.
Nahrsi kadok 9/3/2014 liggda

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Nahrsi Saqal Cajji Awwal Qarab Lee Malaak luk Baxaabaxsa le Muqub lee kee weeqi kalalih caddol Takkeh tan taamoomi waktil akah gaba kaltanna kee qusba taamoomih qokol akah yakkennah baar le walal Elle aben.
Tonnah kaadu carbi Elle sugeh Yan dariifah aboonu waan taamoomil walal gexsak maacisen.

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሀጂ አወል አርባ ከኢፌዴሪ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ጋር በንፁህ መጠጥ ውሃ እና በጎርፍ መከላከል ዙርያ ውይይት አካሂደዋል ።

Address

ዱብቲ
Dubti

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የዱብቲ ከተማ ውሃና ፈሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት Dubte Magaalah Maqub leeh Ayfaafyih K/Buxa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share