13/12/2022
#መሬት የሃብት ኹሉ ምንጭ ፤
*********************************************ዛሬ በቀን 04/04/2015 ዓ.ም በጎፋ ዞን ኦይዳ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በመሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ዘርፍ በ ድጋፍ ለገጠር መሬት አስ/ር እና አጠቃቀም ኮሚቴዎች እና ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤና ክኽሎት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡
*********************************************
ታህሳስ 04/2015ዓ/ም.
!