Gofa zone sawla city municipality service

Gofa zone sawla city municipality service Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gofa zone sawla city municipality service, Government Organization, Felege Niway.

02/01/2022

የሣውላ/ከ/ማ/ቤታዊ አግ/ት ጽ/ቤት በ2014ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የከተማ መሬት የመኖሪያ 38 እና የንግድ 7 ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በማዘጋጃ ቤቱ የውስጥ ቦርድ በመመልከት እስከ ጥር 2 2014 ዓ.ም ድረስ ወደ ሣውላ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ብሮ ቁጥር 4 በአካል በመምጣት የማይመለስ ብር 250 በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን። የለው ግዜ አጭር በመሆኑ በፍጥነት ይምጡ ፤ ይወዳደሩ በውቢቷ ሣውላ ከተማ በተመጣጣኝ ዋጋ የመሬት ባለቤት ይሁኑ።
ማሳሰቢያ፦ ማ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሠረዝ ይችላል።
የሣውላ ከተማ ማዘጋጃ ቤት

Address

Felege Niway

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gofa zone sawla city municipality service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share