Dega Damot Woreda Rural Land Administration and Use

Dega Damot Woreda Rural Land Administration and Use Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dega Damot Woreda Rural Land Administration and Use, Government Organization, Dega Damot, Feres Bet.

የሁለተኛ ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር (ካዳስተር)በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ እየተሰራ ባለባቸው ቀበሌዎች ውስጥ አጠቃላይ ጠቀሜታውን እና አሰራሩን በተመለከተ በአንድ ማዕከል ህዝቡን በማሰባሰብ ግንዛቤ...
23/10/2021

የሁለተኛ ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር (ካዳስተር)በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ እየተሰራ ባለባቸው ቀበሌዎች ውስጥ አጠቃላይ ጠቀሜታውን እና አሰራሩን በተመለከተ በአንድ ማዕከል ህዝቡን በማሰባሰብ ግንዛቤ ተፈጠረ

ከአውሮፖ ህብረት በተሰጠ የመደበኛ በጀት ድጋፍ የአረንጓዴ ደን ልማት ስራ የደኑን ጫና ለመቀነስ ሲባል በሻንጊ ደረቄእና በፈ/ቤት ሚካኤል ቀበሌዎች ላይ ከኑሮ አማራጭ ስራዎች አንዱ የሆነውን ...
09/05/2021

ከአውሮፖ ህብረት በተሰጠ የመደበኛ በጀት ድጋፍ የአረንጓዴ ደን ልማት ስራ የደኑን ጫና ለመቀነስ ሲባል በሻንጊ ደረቄእና በፈ/ቤት ሚካኤል ቀበሌዎች ላይ ከኑሮ አማራጭ ስራዎች አንዱ የሆነውን 100(አንድ መቶ) ዘመናዊ ቀፎ ግዦ በመፈፀም ለአርሶ አደሮች ተሰራጨ።

በመመሪያ ቁጥር 44/2013ዓ/ም ላይ ለህዝብ ጥቅም ሲባል ለሚለቁ  86 ባለይዞታዎቻ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን ውይይት ተደረገ።
29/04/2021

በመመሪያ ቁጥር 44/2013ዓ/ም ላይ ለህዝብ ጥቅም ሲባል ለሚለቁ 86 ባለይዞታዎቻ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን ውይይት ተደረገ።

ይዞታ መሬታቸውን ለከተማ መስፋፊያ ወይም ለህዝብ ጥቅም ሲባል ለሚለቁ 86 ለሚሆኑ ባለይዞታዎች በመመሪያ ቁጥር 44/2013 ዓ/ም ላይ ከአስተዳድር አካላት ጋር በመሆን ውይይት ተደረገ።
29/04/2021

ይዞታ መሬታቸውን ለከተማ መስፋፊያ ወይም ለህዝብ ጥቅም ሲባል ለሚለቁ 86 ለሚሆኑ ባለይዞታዎች በመመሪያ ቁጥር 44/2013 ዓ/ም ላይ ከአስተዳድር አካላት ጋር በመሆን ውይይት ተደረገ።

ከአውሮፖ ህብረት በተሰጠ የመደበኛ በቸት ድጋፍ የደን ልማት ስራ በ0.75 ሄ/ር መሬት ላይ ችግኝ ጣቢያ በማቋቋም የ15 ወጣት የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ሲሆን የተሰራውን ስራ የወረዳው እስት...
15/04/2021

ከአውሮፖ ህብረት በተሰጠ የመደበኛ በቸት ድጋፍ የደን ልማት ስራ በ0.75 ሄ/ር መሬት ላይ ችግኝ ጣቢያ በማቋቋም የ15 ወጣት የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ሲሆን የተሰራውን ስራ የወረዳው እስትሪንግ ኮሜቴ ከቦታው ገምግሞ አቅጣጫም አስቀምጧል

29/12/2020

Address

Dega Damot
Feres Bet

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dega Damot Woreda Rural Land Administration and Use posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share