West Gojjam Zone Finance

West Gojjam Zone Finance Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from West Gojjam Zone Finance, Government Organization, Finote Selam.

15/04/2023

የምዕራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ እንኳን ለ2015 ዓ/ም የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆን የተመኘ በተለይም በዓሉን ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳት የተጨነቁትን በማጽናናት እንዲሆን ይገልጻል መልካም የትንሳኤ በዓል መልካም አውዳመት ''

የምእ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ለወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሀላፊወች እና የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅት ተወካዮች  በሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች አዲስ በተሻሻለው መመሪያ ዙሪያ በቡሬ ከተማ ስልጠና ...
24/03/2023

የምእ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ለወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሀላፊወች እና የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅት ተወካዮች በሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች አዲስ በተሻሻለው መመሪያ ዙሪያ በቡሬ ከተማ ስልጠና እየሰጠ ነው።

01/01/2023
 #ፈፃሚው አቅሙን ማሳደግ እንዳለበት ተገለፀ
06/12/2022

#ፈፃሚው አቅሙን ማሳደግ እንዳለበት ተገለፀ

በምዕራብ  ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ስር ባሉ 14 የገጠር ወረዳዎች  ና በ6 ከተማ አስተዳደር  በሁለቱም የአስተዳደር  ርከኖች ከ1ኛ እስከ  3ኛ ለወጡ ሜዳሊያ ሽልማት  የተሰጠ ሲሆን  ከ...
26/10/2022

በምዕራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ስር ባሉ 14 የገጠር ወረዳዎች ና በ6 ከተማ አስተዳደር በሁለቱም የአስተዳደር ርከኖች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ለወጡ ሜዳሊያ ሽልማት የተሰጠ ሲሆን
ከገጠር ወረዳዎች 1ኛ ሰከላ 2ኛ ደ/ዙሪያ 3ኛ ጎንጅ
ከከተማ አስተዳድሮች 1ኛ መርዓዊ 2ኛ ቡሬ 3ኛ አዴት ሲሆኑ ለቀጣይ መልካም የስራ ውድድር መንፈስ እንደ ተፈጠረ ተሳታፊዎች ገልፀዋል

የምራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ  መምሪያ 2014" እቅድ አፈጻጸም  ግምገማ እና 2015 እቅድ ትውውቅና ውይይት በመደረግ  ላይ ነው
25/10/2022

የምራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ 2014" እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና 2015 እቅድ ትውውቅና ውይይት በመደረግ ላይ ነው

25/10/2022
25/10/2022

Address

Finote Selam

Telephone

+251587750907

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when West Gojjam Zone Finance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share