Gambella Woreda Gov't Communication Affairs Office-Abol

Gambella Woreda Gov't Communication Affairs Office-Abol To address the people of Ethiopia, and woreda as a mode of Transparency of the government.

ዛሬ ጳጎሜ 5/13/2015 ዓ,ም የጋምቤላ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ የምርጫ ጊዜ10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 29ኛ መደበኛ ጉባኤ ማካሄድ ጀምሯል ።
10/09/2023

ዛሬ ጳጎሜ 5/13/2015 ዓ,ም የጋምቤላ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ የምርጫ ጊዜ10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 29ኛ መደበኛ ጉባኤ ማካሄድ ጀምሯል ።

ነጌ ጳጎሜ 5/13/2015 ዓ,ም የጋምቤላ ወረዳ ምክር ቤት  4ኛ የምርጫ ጊዜ 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 29ኛመደበኛ ጉባኤ በ5_6 ይካሄል።
09/09/2023

ነጌ ጳጎሜ 5/13/2015 ዓ,ም የጋምቤላ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ የምርጫ ጊዜ 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 29ኛመደበኛ ጉባኤ በ5_6 ይካሄል።

በዛሬው ዕለት ጳጎሜ 02/የመስዋዕትነት ቀን በጋምቤላ ወረዳ አቦል ከተማ በላቭ ኢንአክሼን ፕሮጀክት በማህበራዊ ተጠያቂነት ስርዓተ ፆታና ማካተት፤አካቶነና በማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም የሰቭ...
07/09/2023

በዛሬው ዕለት ጳጎሜ 02/የመስዋዕትነት ቀን በጋምቤላ ወረዳ አቦል ከተማ በላቭ ኢንአክሼን ፕሮጀክት በማህበራዊ ተጠያቂነት ስርዓተ ፆታና ማካተት፤አካቶነና በማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም የሰቭክ ማህበራት ሚና በሚል ርዕስቶች ላይ ለኮሚቴና ለስቭክ ማህበረሰብ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል ።

ዛሬ ጳጎሜ 01/13/2015 ዓ.ም በጋምቤላ ወረዳ ላቭ ኢንአክሽን ኢትዮጵያ ማህበራዊ ተጠያቂነት እና የዓመታዊ የወረዳው በጀት አደት ላይ የግንዛቤ ማሰበጨጫ ስልጠና ተሰቷቸዋል ።
06/09/2023

ዛሬ ጳጎሜ 01/13/2015 ዓ.ም በጋምቤላ ወረዳ ላቭ ኢንአክሽን ኢትዮጵያ ማህበራዊ ተጠያቂነት እና የዓመታዊ የወረዳው በጀት አደት ላይ የግንዛቤ ማሰበጨጫ ስልጠና ተሰቷቸዋል ።

በጋምቤላ ወረዳ አዘጋጅነት በነገው ዕለት ማለትም ነሐሴ 28_29/ 2015 የሚካሄደው የአኝዋ ብሔረሰብ ዞን ጉባኤ ዝግጀቱ ተጠናቋል መልካም ጉባኤ ለሁሉም የአኝዋ ጉባኤ አባላት።
02/09/2023

በጋምቤላ ወረዳ አዘጋጅነት በነገው ዕለት ማለትም ነሐሴ 28_29/ 2015 የሚካሄደው የአኝዋ ብሔረሰብ ዞን ጉባኤ ዝግጀቱ ተጠናቋል መልካም ጉባኤ ለሁሉም የአኝዋ ጉባኤ አባላት።

በዛሬ ቀን 26/12/2015ዓ.ም በክልል ኤች አይ ቪ እድስ መከላከልና መቆጣጠሪያ ቢሮ በጋምቤላ ወረዳ አቦል ከተማ ቀበሌ የሴቶች አዳሪ አመቻት የሥራ አፈፃፀም ረፓርት ውይይት ተካሂዷል ።
01/09/2023

በዛሬ ቀን 26/12/2015ዓ.ም በክልል ኤች አይ ቪ እድስ መከላከልና መቆጣጠሪያ ቢሮ
በጋምቤላ ወረዳ አቦል ከተማ ቀበሌ የሴቶች አዳሪ አመቻት የሥራ አፈፃፀም ረፓርት ውይይት ተካሂዷል ።

በጋምቤላ ክልል የትምህርት ሥራውን ውጤታማ ለማድረግ የትምህርት አመራሩ ሚና ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።በክልሉ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከነሀሴ 25 ...
26/08/2023

በጋምቤላ ክልል የትምህርት ሥራውን ውጤታማ ለማድረግ የትምህርት አመራሩ ሚና ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

በክልሉ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከነሀሴ 25 ጀምሮ እንደሚካሄድና መሰከረም 7/2016 መደበኛ ትምህርት እንደሚጀመር ቢሮው ጨምሮ አመልክቷል።

ከጋምቤላ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት (ነሀሴ 20/ 2015 ዓ.ም)

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሴ ጋጄት እንዳሉት የ2016 ዓ.ም የትምህርት ሥራን በውጤት ለማጠናቀቅ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወነ ነው ብለዋል።

የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ አስፈላጊ ግብዓቶችን ለማሟላት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

በክልሉ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ መደፍረስ ምክንያት በትምህርት ንቅናቄ ዙሪያ ክፍተት እንደነበረ ጠቁመው የትምህርት ዘመኑን በሥኬት ለማጠናቀቅ በትኩረት እንደሚሰራ ገልፀዋል።

በቀጣይ ጊዜያት የትምህርት ባለድርሻ አካላት ከትምህርት ቤታቸው እንዳይለዩና ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ሚናቸውን እንዲወጡ ጠይቀዋል።

የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ከነሀሴ 25 ጀምሮ ምዝገባ እንደሚካሄድ እንዲሁም መስከረም 7/ 2016 ዓ.ም መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት የሚጀመር መሆኑን አብራርተዋል።

አቶ ሙሴ አክለውም ትምህርት ቤቶችን ለመማር ማስተማሩ ምቹ ማድረግ እንደሚገባ ጠቁመው የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስ ከማሟላት አንፃር የተማሪ ወላጆች ዝግጅት እንደዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

ባለፈው አመት በጎርፍ ለተጎዱ ትምሀርት ቤቶች በመንግሥት እና በድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች የትምህርት ቤት እድሳትና የተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚደረግ አስታውቀዋል።

በሀገር ደረጃ የተቀመጠው ትምህርት ለትውልድ የትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻያ ዙሪያ የተጀመረው ንቅናቄ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አመላክተዋል።

መምህራን በተቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ ወደ ክፍል ገብተው መማር ማስተማሩ እንዲጀመር ወላጆች በተቀመጠው ቀነ ገደብ ልጆቻቸውን እንዲያስመዘግቡ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡

በጋምቤላ ወረዳ እርሻ  ተፈጥሮ ሀበት ልማት ጸ/ቤት ያለው ፕሮጀክት  የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP)ሥራ ማስጀመሪያ ስነስርዓት በቀበሌ ደረጃ ሰልጠና ተሰጥቷቸዋል ጋም/ወ/መንግ...
26/08/2023

በጋምቤላ ወረዳ እርሻ ተፈጥሮ ሀበት ልማት ጸ/ቤት ያለው ፕሮጀክት የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP)ሥራ ማስጀመሪያ ስነስርዓት በቀበሌ ደረጃ ሰልጠና ተሰጥቷቸዋል

ጋም/ወ/መንግሥት /ኮሙኒ /ጉዳዩ /ጽ/ቤት
ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም
በአገሪቱ የምግብ ስርዓትን ማጠናከርና ለምግብ እጥረት ተጋላጭነት ለመቋቋም ዝግጁነት ከማጎልበት እና በአጠቃላይ የግብርና ዘርፍ ከማዘመን፣ገበያ መር በማደረግ እና የቀበሌ ህዝብ ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ አንፃር የሚኖረው የነበሩ ችግሮች መለየት ለማቅረብ መሰራት የሚገባቸው ተግባራት ላይ ምክክር መደረግ ።
በስልጠናው የተሳተፉ የቀበሌ ሊ/መ/ር፣ የቀበሌ ሴቶች፣ ቀበሌዎች ልማት ጣቢያ አስተባባሪ ተሳትፈዋል ።

በጆር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በተደረጉው የትምህርት ማሰረጃ ፍትሻ ሁለት መምህራን በሀሰተኛ የትምህርት ማሰረጃ  ሆኖ ተገኙ ።  ( ነሐሴ 17/2015 ዓ/ም ) የአኙዋ ብሔረሰብ ዞን ብልጽግና...
23/08/2023

በጆር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በተደረጉው የትምህርት ማሰረጃ ፍትሻ ሁለት መምህራን በሀሰተኛ የትምህርት ማሰረጃ ሆኖ ተገኙ ።

( ነሐሴ 17/2015 ዓ/ም ) የአኙዋ ብሔረሰብ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት

በጆር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የተደረጉው የትምህርት ማሰረጃ የማጣራት ስራ ሁለት መምህራን በሀሰተኛ የትምህርት ማሰረጃ መገኘቱ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ኡዋር ኡቻን አስታወቀ ።

ጽ/ቤቱ ኃላፊው ባስተላለፊው መልዕክት በመሰሪያ ቤቱ ውስጥ በተደረጉው የመምህራን ፋይል ማደራጀትና ማጣራት ሁለቱ መምህራኖች የ8ተኛ ክፍል ክልላዊ ካርድ እና የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የትምህርት ማሰረጃቸው ሀሰተኛ ሆኖ በመገኘታቸው ከሥራቸው በወረዳ መንግስት ካቤኔ ውሳኔ ተሰናበቱ ።

የወረዳ አስተዳደር መንግስት ይህንን ተከተሎ ያስቀመጡት አቅጣጫ በወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የተጀመሩው የትምህርት ማሰረጃ ፍትሻ በቀጣይ ጊዜያት በሁሉም የወረዳ ሴ/መሰሪያ ቤቶች የማጣራት ስራ እንደሚደረግ ጽ/ቤት ኃላፊው ገልፃዋል ።

ምንጩ፦ ጆር ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት

ዛሬ ቀን ነሐሴ 17/12/2015 ዓ.ም አኙዋ ብሔረሰብ ዞን ጋምቤላ ወረዳ ህዝባዊ  ኮንፈረንስ ከተካሄደ ይገኛል ።ጋም ወ/ መንግሥት /ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት**,,,,,,,,,*****...
23/08/2023

ዛሬ ቀን ነሐሴ 17/12/2015 ዓ.ም አኙዋ ብሔረሰብ ዞን ጋምቤላ ወረዳ ህዝባዊ ኮንፈረንስ ከተካሄደ ይገኛል ።

ጋም ወ/ መንግሥት /ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት
**,,,,,,,,,***********,,,*********,,,*******,,,********

በወረዳው ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በሚቻልበት ሁኔታና የህዝቦችን የእርስ በርስ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው የሰላም ኮንፈረንሱ።

በክልሉ የተከስቶ የነበረው የፀጥታ መደፍረስ ዳግም እንዳይከሰትና ዘላቂና አስተማማኝ ሰላምን ለማምጣት የአከባቢው ማህበረሰብ ሚና ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

ጋምቤላ ወረዳ እየተካሄደ በሚገኘው ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ የሀይማኖት አባቶች፤የሀገር ሽማግሌዎች ፤የአከባቢው ነዋሪዎች፤ተፎካካሪ ፓርቶችና የጋምቤላ ወረዳ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

23/08/2023
23/08/2023

ዛሬ ቀን 17/12/2015 ዓ.ም በጋምቤላ ወረዳ ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

ጋም/ወ/መንግስት /ኮሙኒኬሽን /ጉዳዮች /ጽ/ቤት**************************,,,,*****,,
****
በወረዳው ዘላቂ ሰላም ማምጣት በሚቻልበት ሁኔታና የህዝቦችን የእርስ በርስ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው የሰላም ኮንፈረንሱ።

በክልሉ የተከስቶ የነበረው የፀጥታ መደፍረስ ዳግም እንዳይከሰትና ዘላቂና አስተማማኝ ሰላምን ለማምጣት የአከባቢው ማህበረሰብ ሚና ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

ጋምቤላ ወረዳ እየተካሄደ በሚገኘው ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ የሀይማኖት አባቶች፤የሀገር ሽማግሌዎች ፤የአከባቢው ነዋሪዎች፤ የጋምቤላ ወረዳ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

Address

Gambela

Telephone

+251967305937

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gambella Woreda Gov't Communication Affairs Office-Abol posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Gambella Woreda Gov't Communication Affairs Office-Abol:

Shortcuts

Share