Gedeb woreda Revenue

Gedeb woreda Revenue Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gedeb woreda Revenue, Government Organization, Gedeb.

30/04/2022

የገደብ ወረዳ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት

11/01/2022

የገደብ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣል ቅ/ ጽ/ ቤት በ6ወራት ውስጥ 28,482,244 ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አሳውቅዋል፡፡ በ2014 በጀት ዓመት ብር 38,444,531 ለመሰብሰብ አቅዶ ከሀምሌ እስክ ታህሳስ 30/2014ድረስ የበጀት አመቱን የገቢ እቅድ 75% ከመደበኛ እና ከማዝጋጃ ብር 28,833,398 አቅዶ በ6ወራት ውስጥ 28,482,244ብር መሰብስብ የተቻለ ሲሆን. አፈፃፀሙም በመቶ 99.8 ሆንዋል፡፡ ከባለፈለው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ9,727,319 ብር ብልጫ አስመዝግቧል፡፡

20/09/2021

ለገቢዎች ባለስልጣን ለውጦችን ሰለማሳወቅ
በማንኛውም ንግድ ዘርፋ የተሰማራ ሰው ወይም ድረጅት በማንኛውም ንግድ ስራ እንቅስቃሴ ለውጦት ሲፈጠር ለውጡ በተደረገ በ30ቀናት ለባለስልጣን መስረያ ቤቱ በጹሁፉ ማስታወቅ ይኖርበታል፡፡
የገደብ ወረዳ ገቢዎች ባለሰልጣን ቅ/ጽ/ቤት

የገደብ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን
26/07/2021

የገደብ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን

08/07/2021
የ2013 ዓመት የግብር መክፈያ ጊዜ በየግብር ከፋዮቹ ደረጃ እንደሚከተለው ተዘርዝርዋል፡፡
15/06/2021

የ2013 ዓመት የግብር መክፈያ ጊዜ በየግብር ከፋዮቹ ደረጃ እንደሚከተለው ተዘርዝርዋል፡፡

20/05/2021

የገደብ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት የብልጽግና ፓሪቲ አባላት የሻይ ቡና ጠጡ የቅስቀሳ መድረክ የወረዳው ዋና አሰተዳዳሪና የብልጽግና ፓሪቲ ከፈተኛ አመራሮችና ከክልል ና ከዞን አመራሮችጋር በደመቀ ሁኔታ ተካሄዷል፡፡

07/05/2021

ግብር ለሀገር ደህንናት ብልጽግና የሚከፈል ዋስትና መሆኑን ተገንዝበን ግብርራችንን በወቅቱ እንክፈል!!!

Address

Gedeb

Telephone

+251913711198

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gedeb woreda Revenue posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share