Gimbichu town administration's education office

Gimbichu town administration's  education  office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gimbichu town administration's education office, Gimbichu.

8ኛ ና 12ኛ የ 2012 ተፈታኞች ማስክ በማደል የማካካሻ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑን የፈተና ዝግጅትና መማር ማስተማር ዳይርክቶሬት ገልፀዋል፡፡
31/10/2020

8ኛ ና 12ኛ የ 2012 ተፈታኞች ማስክ በማደል የማካካሻ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑን የፈተና ዝግጅትና መማር ማስተማር ዳይርክቶሬት ገልፀዋል፡፡

በጊምቢቹ ከተማ አስተዳደር ት/ቤቶች የ2012 የ 8ኛ ክፍል ተፈታኞችን የማጠናከሪያ ትምህርት በይፋ ተጀመረ፡፡
28/10/2020

በጊምቢቹ ከተማ አስተዳደር ት/ቤቶች የ2012 የ 8ኛ ክፍል ተፈታኞችን የማጠናከሪያ ትምህርት በይፋ ተጀመረ፡፡

በሃዲያ ዞን ጊምቢቹ ከ /አስተዳደር ት/ቤቶች የጊምቢቹ ከ /ሁ/ደ /ት/ቤት የ2012 ዓ/ም 12ኛ ተፈታኞች ምዝገባ በጥሩ ሁኔታ ከ17 /02/2013 ጀምሯል፡፡
27/10/2020

በሃዲያ ዞን ጊምቢቹ ከ /አስተዳደር ት/ቤቶች የጊምቢቹ ከ /ሁ/ደ /ት/ቤት የ2012 ዓ/ም 12ኛ ተፈታኞች ምዝገባ በጥሩ ሁኔታ ከ17 /02/2013 ጀምሯል፡፡

በጊምቢቹ ከተማ አስተዳደር ት/ጽ/ቤት የፋቴ ጊምቢቹ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 2013 ትምህርት ለማስጀመር የክፍል እጥረት ችግር ለመቀነስ ጊዜያዊ ዳሶችን እየገነቡ ይገኛሉ፡፡ መምህራንም በበኩላቸው ...
19/10/2020

በጊምቢቹ ከተማ አስተዳደር ት/ጽ/ቤት የፋቴ ጊምቢቹ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 2013 ትምህርት ለማስጀመር የክፍል እጥረት ችግር ለመቀነስ ጊዜያዊ ዳሶችን እየገነቡ ይገኛሉ፡፡ መምህራንም በበኩላቸው በሣምንት 45 ክፍለ ጊዜ ለማስተማር በቁርጠኝነት መዘጋጀታቸውን ገልፀዋል፡፡

በሃዲያ ዞን ጊምቢቹ ከተማ አስተዳደር ት/ጽ/ቤት 2013 ትምህርት አጀማመር ላይ 02/02/2013 ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ውይይተ እያደረገ ይገኛል፡፡
12/10/2020

በሃዲያ ዞን ጊምቢቹ ከተማ አስተዳደር ት/ጽ/ቤት 2013 ትምህርት አጀማመር ላይ 02/02/2013 ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ውይይተ እያደረገ ይገኛል፡፡

02/10/2020

የጊምቢቹ ከ / አስተዳደር ት/ጽ/ቤት የ2013 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ እስከ 22/01/2013 67% መድረሱን የምዝገባ ኮማንድ ፖስት ገልፀዋል፡፡

08/09/2020
07/09/2020

የጊምቢቹ ከተማ አስተዳደር ት/ቤቶች የ2013 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ቅበላ ላይ ይገኛሉ፡፡

Address

Gimbichu

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gimbichu town administration's education office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share