Qafar oytâ

Qafar oytâ Addunya Asaakih Iraawooy carrih Ayro
Ni Qunxaanaytaw

በኢትዮጵያ ግብርና የሀገር ኢኮኖሚ መሠረት ነው!!በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ የግብርናው ዘርፍ ለሀገር እድገት መሠረት ነው። የግብርናችን እድገት ለኢንዱስትሪ ትልቅ ግብዓት ይሆናል። ኢትዮጵያ በ...
27/03/2026

በኢትዮጵያ ግብርና የሀገር ኢኮኖሚ መሠረት ነው!!
በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ የግብርናው ዘርፍ ለሀገር እድገት መሠረት ነው። የግብርናችን እድገት ለኢንዱስትሪ ትልቅ ግብዓት ይሆናል። ኢትዮጵያ በምግብ ራስን ከመቻል ባለፈ፣ የወጪ ንግድን ለማሳደግና ኢንዱስትሪን ለማስፋፋት እያመረተች ትገኛለች። ማንኛውም የሀገር እድገት የሚመጣው ምርታማነትን ከማሳደግ ነው። በሀገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ ምርትን ለማሳደግ በርካታ ምቹ ሁኔታዎች አሉ። ግብርናው ዘርፍ በርካታ የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር ረገድም ትልቅ ሚና ይጫወታል።
ስለሆነም የብልጽግና መንግሥት ለግብርናው ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ድህነትን እየቀነሰ ይገኛል። ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ግብርና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሠረት መሆኑን ቀድመው በመገንዘብ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ሰፊ ሥራዎችን ሰርተዋል። በመንግሥት ዕቅድ ውስጥ ግብርናን ማዘመን፣ የግብርና ቴክኖሎጂን ማስፋፋት፣ የመስኖ ሥርዓትን ማጠናከር እና ለገበሬው በቂ የግብርና ግብዓት ድጋፍ እንዲያገኝ የማድረግ ጠንካራ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። ይህም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የገበሬውን ገቢ በመጨመር ድህነትን ለመቀነስ ከፍተኛ ድርሻ አለው።

Address

Awash

Telephone

+251910773710

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qafar oytâ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Qafar oytâ:

Share