Wogera Woreda Environment & Forest Protection office

Wogera Woreda Environment & Forest Protection office We focus to enhance sustainable development through Environmental & social management practices, be with Us.

15/06/2025

ቀን ሲረዝም፤
ልብ ይደክም።

10/03/2025
ታህሣሥ 24/2015 ዓ/ምየመስክ ጉብኝትና ድጋፍ ተደረገ።በአብክመ የአካ/ደን ጥበቃ ባለስልጣን ም/ቢ/ኃላፊ የተመራ ቡድን በወገራ ወረዳ በመገኘት በወረዳው አካ/ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት አማካኝነ...
02/01/2023

ታህሣሥ 24/2015 ዓ/ም

የመስክ ጉብኝትና ድጋፍ ተደረገ።

በአብክመ የአካ/ደን ጥበቃ ባለስልጣን ም/ቢ/ኃላፊ የተመራ ቡድን በወገራ ወረዳ በመገኘት በወረዳው አካ/ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት አማካኝነት ከ2012 ዓ/ም ጀምሮ ከአውሮፓ ሕብረት በተገኘ የበጀት ድጋፍ የተከናወኑ የደን ልማትና ጥበቃ እንዲሁም በተለያዪ የቤተሰብ ጥሪት ተግባራት የተገኙ ውጤቶችን በመስክና በቢሮ ደረጃ የመመልከትና የመገምገም ስራ አካሂዷል።

ም/ቢሮ ኃለፊው አቶ ተሾመ አግማስ ለፕሮጀክቱ ስራ ስኬትና ቀጣይነት የሚመለከታቸው አጋርና ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና እንዲያበረክቱ እንዲደረግና የታየው እንቅስቃሴ በበለጠ እንዲጎላ ለተቋሙ ትኩረት እንዲሰጡ ማድረግ እንደሚገባ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እንደሚመክሩ በመጥቀስ፤ የቀጣይ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

02/01/2023
21/11/2022
ከ'ዕንቁ- ለ- ጣጣሽ' ማግስት በወርሀ መስከረም፤እንኳን አደረሰን ለ''እንኳ-ጓሮ-ገባሽ''በፍቅር በሰላም።በየጢሻው፣በየሸንተረሩ፣በየዱር ገደሉ፤በውጪ ባገር ውስጥ የሚኖሩ ያሉ፤ሰላሙን ያብዛልን...
30/09/2022

ከ'ዕንቁ- ለ- ጣጣሽ' ማግስት በወርሀ መስከረም፤
እንኳን አደረሰን ለ''እንኳ-ጓሮ-ገባሽ''በፍቅር በሰላም።
በየጢሻው፣በየሸንተረሩ፣በየዱር ገደሉ፤
በውጪ ባገር ውስጥ የሚኖሩ ያሉ፤
ሰላሙን ያብዛልን ይባርከን መስቀሉ።

ዞር ዞር ያለች ውሻ አንድ ከሊጥ ፤ አንድም ከፍልጥ ፤ ይሉሃል።
30/08/2022

ዞር ዞር ያለች ውሻ አንድ ከሊጥ ፤ አንድም ከፍልጥ ፤ ይሉሃል።

ውኃ ሲወስድ አሳስቆ አሉ
30/08/2022

ውኃ ሲወስድ አሳስቆ አሉ

I will save you little girl! 🐶 For the spoiling, nurturing and whole-heartedly pet-obsessed, The Pet Collective is a playground that cultivates community, p...

30/08/2022

Lil Hunter Kelly made the judges howl with laughter with his funny stand up! This kid's got talent!» Audition for the next season of America's Got Talent: ht...

30/08/2022

I am uploading video every day regarding road safety, Dash cam compilation, Red Light Mistakes, Xbox gaming, Car drifting, Heavy machinery, Loaded trucks, Eu...

Saving wildlife gifted from our lord, GOD.
29/08/2022

Saving wildlife gifted from our lord, GOD.

Marcos

Address

Asmara Road
Gondar
-

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wogera Woreda Environment & Forest Protection office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Wogera Woreda Environment & Forest Protection office:

Share