02/04/2025
በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ አለምበር ከተማ ላይ መስጅድ በመገንባት ላይ የምንገኝ ሲሆን ሁኖም በአለምበር ከተማ ህዝበ ሙስሊም መስጊዱን ገንብቶ ለማጠናቀቅ ከአቅማችን በላይ ስለሆነብን በገንዘብም ሆነ በሀሳብም መረጃውን በመላው አለም ላይ ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን የድጋፍ ጥሪያችንን በማዳረስ ሰበብ ትሆነን ዘንዳ በአላህ ስም እንጠይቅሃለን። ባረከላሁ ፊኩም‼️"
አለም በር መስጅደል ሰላም
1000216617502 CBE
የኮሚቴዎች ስምና ስልክ
0918095895 መምህር እሱያውቃል አህመድ
0918657704 አቶ ሰጠኝ እንዳዩ
0918453733 ሸህ ውሴ እስማኤል
የመስጅዱ ቴሌግራም ገሩፕ ለመላቀል
https://t.me/+8IanovqCS-s3Mjdk
https://youtu.be/mJLPpcmksZg?si=JXDAKCHny0LLmfeO