Semir Mukhtar

Semir Mukhtar If u cant help others, at least dont Heart Them.

24/11/2024

መደመር መንገዳችን ብልፅግና መዳረሻችን
መሆኑን ጥርጥር የለንም።

ግዜ የለንም ጀምረናልአንድም መሬት ሳናስቀር ብዙ በማረስ በከተማ ግብርና የምግብ ዋስትናችንን እናረጋግጣለን።
21/11/2024

ግዜ የለንም ጀምረናል
አንድም መሬት ሳናስቀር ብዙ በማረስ በከተማ ግብርና የምግብ ዋስትናችንን እናረጋግጣለን።

በ1ኛው ዙር የበጋ መስኖ ልማት ለሚከናወነው የአትክልት ልማት የሀረሪ ክልል ግብርና ቢሮ ለአሚር ኑር ወረዳ መስተዳድር የተለያዩ የአትክልት ዘሮችና ቁሳቁሶች በአጠቃላይ 800.000 ሺ ብር የ...
20/11/2024

በ1ኛው ዙር የበጋ መስኖ ልማት ለሚከናወነው የአትክልት ልማት የሀረሪ ክልል ግብርና ቢሮ ለአሚር ኑር ወረዳ መስተዳድር የተለያዩ የአትክልት ዘሮችና ቁሳቁሶች በአጠቃላይ 800.000 ሺ ብር የሚጠጋ ድጋፍ አደረገ።
በወረዳው የሚሰሩ የከተማ ግብርና ስራዎችን ለመደገፍ፣ለማስፋፋትና በጠንካራ መሰረት ላይ የተመሰረተ በማድረግ የልማት ትሩፋቱ ትርጉም ባለው መልኩ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በአይነትና በተለያዩ መንገዶች ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረጋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሀረሪ ክልል ም/ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ሮዛ ኡመር Roza Umer Ahmed ገልፀዋል። በተጨማሪም በ02 ቀበሌ መርከዝ ግቢ አከባቢ እየተከናወነ የሚገኘውን የልማት ስራ በመጎብኘት አበረታቱ።

የተደረገውን ድጋፍ የአሚር ኑር ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሰሚር ሙክታር ተረክበው ለአልሚዎች ያደረሱ ሲሆን፣
በወረዳው ውስጥ ለልማት ስራው በመርከዝ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተለየ 4 ሄክታር መሬት ላይ የበጋ የመስኖ ልማትን ተግባራዊ በማድረግ በሄክታር 45 ኩንታል የሽንኩርትና የተለያዩ አትክልቶችን ማምረት የሚያስችል መሆኑን የግብርና ባለሞያዎች አመላክተዋል።

የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ ክብረ በዐል በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ መሆኑ ይታወቃል የአሚር ኑር ወረዳ በሁሉም ኩነቶች ቀዳሚ በመሆን የደረጃ ሰንጠረዥ ውስጥ ለመግባት ችሏል።❶ የጥ...
16/11/2024

የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ ክብረ በዐል በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ መሆኑ ይታወቃል የአሚር ኑር ወረዳ በሁሉም ኩነቶች ቀዳሚ በመሆን የደረጃ ሰንጠረዥ ውስጥ ለመግባት ችሏል።
❶ የጥያቄና መልስ ውድድር
❷ ስፖርት
❸ የፅዳት ዘመቻ

የወረዳው አፈ-ጉባኤ ፣ የወረዳው ም/አስተዳዳሪ ፣ የወረዳው የብልጽግና ፓርታ ጽ/ቤት ኃላፊ እንዲሁም የወረዳው ቋሚ ኮሚቴ በጋራ በመሆን በሰላምና ፀጥታ በወረዳው ስር የሚገኘውን የአባዲር ወረ...
23/06/2022

የወረዳው አፈ-ጉባኤ ፣ የወረዳው ም/አስተዳዳሪ ፣ የወረዳው የብልጽግና ፓርታ ጽ/ቤት ኃላፊ እንዲሁም የወረዳው ቋሚ ኮሚቴ በጋራ በመሆን በሰላምና ፀጥታ በወረዳው ስር የሚገኘውን የአባዲር ወረዳ ፖሊስ ጣቢያን ጎብኝተዋል ፡፡
የወረዳው ፖሊስ ዐቃቢ ህግ እና ሚሊሻ አባላት በጋራ በመስራት የማህበረሰቡን ደህንነት ከማስጠበቅ አንጻር በጥምረት እየተሰራ እንደሚገኝና ማህበረሰቡ ከፀጥታ ሀይሎች ጎን በመቆም ከስጋት የጸዳች ሀገርን እና ወረዳን እንፍጠር በማለት ወደ ስራ በመግባት እየተስራ እንደሆና የተገለጸበትና የታየበት ሁኔታ ይታያል ወንጀል ከመከላከል ፣ እስረኛ አያያዝና ሰብአዊ መብቶችን በማስጠበቅ ፣ አባሉ በቅንጀት እንዴት መስራት እንዳለበት ፣ የአባሉ ስና-ምግባር ምን ይመስላል ምን መስተካከል አለበት በማለት በቅንጅት በመስራት የሀገርን እና የማህበረሰቡን ደህንነት በማስጠበቅ እየተሰራ አደሚገኝ ተገልጿል ፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም የታዩ ጥሩ የሚባሉ ስራዎችን በማበረታታትና ወደፊት ሊስተካከሉ ይገባል ባሉት ሀሳብ ላይ በመወያየት የስራ አቅጣጫ በማስቀመጥ የተጀመሩ ስራዎች ቀጣይነት ሊኖራቸው እንደሚገባ ገልጸዋል ፡፡

በዛሬው እለት በ05 ቀበሌ ልዩ ስሙ ደከር በሚባል አካባቢ መግስት ካሳ በከፈለበት መሬት ላይ ህገ-ወጥ የመሬት ወረራ እና ህገ-ወጥ ግንባታ በተደረገባቸው ቦታዎች ላይ የማስቆም እና የማፍረስ ...
17/06/2022

በዛሬው እለት በ05 ቀበሌ ልዩ ስሙ ደከር በሚባል አካባቢ መግስት ካሳ በከፈለበት መሬት ላይ ህገ-ወጥ የመሬት ወረራ እና ህገ-ወጥ ግንባታ በተደረገባቸው ቦታዎች ላይ የማስቆም እና የማፍረስ ስራ ተስርቷል፡፡ በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው እና ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ባልቻሉ አካላት ላይ እራምጃ የተወሰደባቸው ሲሆን ማህበረሰቡ በህገ-ወጥ መንገድ በሚሰሩ ደላሎች በመታለል ጊዜያቸውን እና ብራቸውን ከህገ-ወጥ ድርጊት ላይ እዲቆጠቡ የወረዳው ዋ/አስተዳዳሪ አቶ ኻሊድ አብዲ አስታውቀዋል፡፡

በዛሬው እለት የአባድር ወረዳ/መ የዘጠና ቀን እቅድ እና የስልሳ ቀን የስራ አፈጻጸም በመገምገም በቀጣይ ቀሪ ቀናቶች ምን መስራት ይጠበቅብናል ምንስ መሻሻል አለበት የማህበረሰባችንን ፍላጓትስ...
11/06/2022

በዛሬው እለት የአባድር ወረዳ/መ የዘጠና ቀን እቅድ እና የስልሳ ቀን የስራ አፈጻጸም በመገምገም በቀጣይ ቀሪ ቀናቶች ምን መስራት ይጠበቅብናል ምንስ መሻሻል አለበት የማህበረሰባችንን ፍላጓትስ ምን ያህል ማርካት እንችላለን በማለት የ90 ቀን እቅድና የ60 ቀን የስራ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን እንዲሁም የ3ተኛ ዙር የኮቪድ ክትባት አሰጣጥ ላይና የአራተኛ ዙር 2014 ዓ.ም መከላከያ ምዝገባ ላይ በመወያየት እና የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ፋይል አያያዝን በመጎብኘት ለቀጣይ ቀሪ ቀናቶች የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል ፡፡

ማስታወቂያየ2014 ዓ/ም 4ኛ ዙር የሀገር መከላከያ  ምልመላ መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ በአባዲር ወረዳ የመመዝገቢያ ጣቢያዎች በመሄድ ከዚህ በታች በተቀመጠው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን...
28/05/2022

ማስታወቂያ

የ2014 ዓ/ም 4ኛ ዙር የሀገር መከላከያ ምልመላ መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ በአባዲር ወረዳ የመመዝገቢያ ጣቢያዎች በመሄድ ከዚህ በታች በተቀመጠው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1.ሸዋ በር ባቡ ነስር አካባቢ መመዝገቢያ ጣቢያ
2. መጋላ ጉዶ(ትልቁ ገበያ) ፖሊስ መመዝገቢያ ጣቢያ
3. ደከር አትክልት መሸጫ አካባቢ መመዝገቢያ ጣቢያ

የአባዲር ወረዳ ሰለምና ፀጥታ ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ 0911799594

➦Raayyaa ittisa biyyaatti makamuun gootummaadha!💪💪

➦የሀገር መከላከያ ሰራዊት መቀላቀል ጀግንነት ነው💪💪

➦ወታደር ስትሆን ሀገርህን ወገንህን ሰላምህን የነጻነት ታላቅነትና ክብርህን ትጠብቃለህ !

➦ወታደር ስትሆን ቀደምት አያት አባቶችህ በጀግንነት በአንደፈርም ባይነት ጠብቀው ያስረከቡህን ታላቋን ሀገርህን ኢትዮጵያን እንደ አይንህ ብሌን ትጠብቃለህ !

እማማ ኢትዮጵያ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ከኢድ እስከ ኢድ መርሃ ግብርን ተከትሎ የሸዋል ኢድን በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ ሰላም ወዳድ የክልላችን ህብረተሰብ እንዲሁም የወረዳችን የሰላም ቤተሰቦች የሀይማኖት አባቶች የሀ...
10/05/2022

ከኢድ እስከ ኢድ መርሃ ግብርን ተከትሎ የሸዋል ኢድን በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ ሰላም ወዳድ የክልላችን ህብረተሰብ እንዲሁም የወረዳችን የሰላም ቤተሰቦች የሀይማኖት አባቶች የሀገር ሽማግሌዎች የፀጥታ አካላት ማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ተባባሪዎችና ለበአሉ ድምቀት በብርና በጉልበት አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ በሙሉ ለሁላችሁም እጅግ ላቅ ያለ ምስጋናችንን እያቀረብን በቀጣይም ሀገርን የሚያኮራ ለአብሮነታችን ማሳያ በጅምር ያሉና ያለቁ የልማት ስራዎች የሁላችንም አሻራ ያረፈበት በመሆኑ ጥበቃና እንክብካቤያችንን የሚያሹ ስለሆነ የዘውትር ተግባራችሁ እንዳይለየን ስንል ጥሪአችንን እያስተላለፍን። ለበአሉ ድምቀትና ሰላም ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ በድጋሜ እናመሰግናለን።

የአባዲር ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት

ከኢድ እስከ ኢድ መርሃ ግብር ከውጭ እና ከሀገር ውስጥ ለሚታደሙ እንግዶች የክልላችን መንግስትና ህዝብ ሽር ጉድ በማለት ላይ የሚገኝ ሲሆን  የአባዲር ወረዳ መስተዳድር የበኩሉን ድርሻ ለመወጣ...
06/05/2022

ከኢድ እስከ ኢድ መርሃ ግብር ከውጭ እና ከሀገር ውስጥ ለሚታደሙ እንግዶች የክልላችን መንግስትና ህዝብ ሽር ጉድ በማለት ላይ የሚገኝ ሲሆን የአባዲር ወረዳ መስተዳድር የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት ለአይን እይታ ማራኪ ሳቢ እና ምቹ አካባቢን በመፍጠር ላይ እንገኛለን በሌላው በኩል ያላንዳች የፀጥታ ችግር እንግዶቻችን በዐሉን ታድመው እስኪመለሱ ድረስ የወረዳችን ነዋሪ ህብረተሰብ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ የፀጥታውን ሁኔታ አስተማማኝ ለማድረግ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል በማወያየት የስርአት ደጀኖች ፓትሮሊንግ ማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ተባባሪዎች ከፀጥታ አካላት ጋር በጋራ በመቀናጀት ያለንበት የስራ እንቅስቃሴ በከፊሉ።

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Semir Mukhtar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category